9.5 ሚሊዮን ኢራቃውያን ለተሰዉት የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሐዘኑን አየገለፀ ይገኛል

ሰብስክራይብ

9.5 ሚሊዮን ኢራቃውያን ለተሰዉት የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሐዘኑን አየገለፀ ይገኛል

ሟቹን አያቶላ ኻሜኒን ለመዘከር 2.5 ሚሊዮን ሕዝብ ናጃፍን ሲያጥለቀልቅ፤ ከ7 ሚሊዮን በላይ የሚሆነው ደግሞ በካርባላ ተሰብስቧል።

ሕዝባዊ የሽኝት ጉዞው ዛሬ ጠዋት በናጃፍ የተጀመረ ሲሆን ሐዘንተኞቹ የተጨናነቀውን ረጅም የ7 ኪሎ ሜትር መንገድ ተቋቁመው በመጓዝ ላይ ይገኛሉ። በካርባላ ደግሞ ይበልጥ ረጅም የሆነ የ8 ኪሎ ሜትር የጉዞ መስመር ይጠብቃቸዋል።

አያቶላ አሊ ኻሜኒ ከአሜሪካ እና እስራኤል በተሰነዘረ ጥቃት የ14 ወር የልጅ ልጃቸው ዛህራን ጨምሮ ከቤተሰቦቻቸው አባላት ጋር መገደላቸው ይታወቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0