ጋና ለአካል ጉዳተኞች የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ነፃ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopiaጋና ለአካል ጉዳተኞች የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ነፃ አደረገች
ጋና ለአካል ጉዳተኞች የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ነፃ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.07.2026
ሰብስክራይብ

ጋና ለአካል ጉዳተኞች የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ነፃ አደረገች

የሀገሪቱ የትምህርት ሚኒስትር ሐሩና ኢድሪሱ፤ ይህ አዲስ መርኃ-ግብር ለ2026 በጀት ዓመት 8.77 ሚሊዮን ዶላር እንደተመደበለት መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ጠቅሰዋል።

ይህ ፕሮጀክት የሚከተሉትን ወጪዎች ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል ተብሏል፦

▪ የትምህርት ክፍያ፣

▪ የማረፊያ ቦታ፣

▪ የተለያዩ አጋዥ መሣሪያዎች።

የጋና የአካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ብሔራዊ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ አትሱ ሆማድዚ፤ “[...] በጋና የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ለማሳደግ ግልጽ ሥርዓት ሲዘረጋ ይህ የመጀመሪያው ነው” ሲሉ የውሳኔውን ታሪካዊነት አፅንዖት ሰጥተውበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0