በፍልስጤም ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ባለው የዘር ማጥፋት ምክንያት የእስራኤል ተቋማት የአካዳሚክ አድማ እንዲደረግ እንጠይቃለን - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት

ሰብስክራይብ

በፍልስጤም ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ባለው የዘር ማጥፋት ምክንያት የእስራኤል ተቋማት የአካዳሚክ አድማ እንዲደረግ እንጠይቃለን - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት

“የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ከእነዚህ የእስራኤል ተቋማት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ከቀጠሉ ለሚፈጸመው ድርጊት ተባባሪ ይሆናሉ” ሲሉ በፕሪቶሪያ ዩኒቨርሲቲ ከፍልስጤም ጋር የአብሮነት ዘመቻ ሊቀመንበር አይሻ ኢሶፕ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

አክቲቪስቷ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦

◻ የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ከፍልስጤም ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ለመተባበርና “ከፍልስጤም ምሁራን ጋር አብሮ በመሥራት፣ ሐሳባቸው እና እውቀታቸው በፍርስራሹ ውስጥ ተቀብሮ እንዳይቀር ለማድረግ” በሮቻቸውን ክፍት ማድረግ አለባቸው።

◻ “በእስራኤል ተቋማት ላይ ሙሉ የአካዳሚክ አድማ ማድርግ ብቸኛው መፍትሔ ነው”።

ስለ ፍልስጤም የአብሮነት ዘመቻ እና ለፍልስጤም ሕዝብ መብት ስለሚያደርገው ትግል ይበልጥ ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0