የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት የሁለት ዓመት የሥልጣን ዘመን ማራዘሚያ አዋጅ ፈረሙ

© telegram sputnik_ethiopiaየዚምቧቤ ፕሬዚዳንት የሁለት ዓመት የሥልጣን ዘመን ማራዘሚያ አዋጅ ፈረሙ
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት የሁለት ዓመት የሥልጣን ዘመን ማራዘሚያ አዋጅ ፈረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.07.2026
ሰብስክራይብ

የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት የሁለት ዓመት የሥልጣን ዘመን ማራዘሚያ አዋጅ ፈረሙ

​በይፋዊ የመንግሥት ጋዜጣ ላይ በወጣው አዋጅ መሠረት፤ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋጓ እ.ኤ.አ በ2028 ያበቃል ተብሎ ይጠበቅ የነበረውን የአምስት ዓመት የሥልጣን ዘመን የሚያራዝም የሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ፈርመው አጽድቀዋል።

​ሕግ አውጪዎች ለሥልጣን ዘመን ማሻሻያው ባለፈው ወር ድጋፍ ሠጥተዋል።

​ℹ የ83 ዓመቱ መሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሥልጣን የመጡት፤ ሮበርት ሙጋቤ እ.ኤ.አ በ2017 ከሥልጣን ከተነሱ በኋላ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0