https://amh.sputniknews.africa/20260708/4572677.html
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት እንዳላቸው በደንብ ታምናለች - ኢትዮጵያዊ ምሁር
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት እንዳላቸው በደንብ ታምናለች - ኢትዮጵያዊ ምሁር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት እንዳላቸው በደንብ ታምናለች - ኢትዮጵያዊ ምሁር አኅጉሪቱ ችግሮቿን በአፍሪካዊ መንገድ ለመፍታት የምታደርገው ጥረት በሩሲያ በኩል ድጋፍ እንዳለው፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሰላም እና ደህንነት... 08.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-08T08:31+0300
2026-07-08T08:31+0300
2026-07-08T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/08/4572524_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_9d26d63024edae2f0be00dd838bfbd20.jpg
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት እንዳላቸው በደንብ ታምናለች - ኢትዮጵያዊ ምሁር አኅጉሪቱ ችግሮቿን በአፍሪካዊ መንገድ ለመፍታት የምታደርገው ጥረት በሩሲያ በኩል ድጋፍ እንዳለው፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሰላም እና ደህንነት ጥናት ረዳት ፕሮፌሰር እና ተመራማሪ ሙሉጌታ አየለ በሰርጌ ላቭሮቭ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዙሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል። ሩሲያ አፍሪካ በቅኝ አገዛዝ ወቅት ለደረሰባት በደል ፍትሕ እንድታገኝ እንዲሁም በአኅጉሪቱ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንዳይገባ ስትታገል የቆየች ባለውለታ ሀገር እንደሆነች ባለሙያው አክለዋል። "የአፍሪካ ሀገራት የራሳቸው ታሪክ፣ ፖለቲካዊ ጉዳይ፣ በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት እንዳላቸው በደንብ ታምናለች ሩሲያ።...በሩሲያ እይታ የአፍሪካ ሀገራት ታሪካዊ ፍትሕ መጠየቅ፣ ችግሮችም ከተከሰቱ የራሳቸውን ጉዳይ በራሳቸው መፍታት እንዳለባቸው ጠንካራ አቋም አላት። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/08/4572524_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_e86a4ed753b2ba319124bf5f6dbf2ec6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት እንዳላቸው በደንብ ታምናለች - ኢትዮጵያዊ ምሁር
08:31 08.07.2026 (የተሻሻለ: 08:34 08.07.2026) ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት እንዳላቸው በደንብ ታምናለች - ኢትዮጵያዊ ምሁር
አኅጉሪቱ ችግሮቿን በአፍሪካዊ መንገድ ለመፍታት የምታደርገው ጥረት በሩሲያ በኩል ድጋፍ እንዳለው፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሰላም እና ደህንነት ጥናት ረዳት ፕሮፌሰር እና ተመራማሪ ሙሉጌታ አየለ በሰርጌ ላቭሮቭ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዙሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
ሩሲያ አፍሪካ በቅኝ አገዛዝ ወቅት ለደረሰባት በደል ፍትሕ እንድታገኝ እንዲሁም በአኅጉሪቱ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንዳይገባ ስትታገል የቆየች ባለውለታ ሀገር እንደሆነች ባለሙያው አክለዋል።
"የአፍሪካ ሀገራት የራሳቸው ታሪክ፣ ፖለቲካዊ ጉዳይ፣ በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት እንዳላቸው በደንብ ታምናለች ሩሲያ።...በሩሲያ እይታ የአፍሪካ ሀገራት ታሪካዊ ፍትሕ መጠየቅ፣ ችግሮችም ከተከሰቱ የራሳቸውን ጉዳይ በራሳቸው መፍታት እንዳለባቸው ጠንካራ አቋም አላት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X