https://amh.sputniknews.africa/20260708/4572465.html
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለብዙዎች የተስፋ ምንጭ ሆኗል - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለብዙዎች የተስፋ ምንጭ ሆኗል - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለብዙዎች የተስፋ ምንጭ ሆኗል - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ መድረኩ "ቀደም ሲል የተጀመሩ ስኬቶችን ይበልጥ ለማሳደግ" ዕድል እንደሚፈጥር ራሲጋን ማሃራጅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አክለውም፤ የአፍሪካን "የቴክኖሎጂ... 08.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-08T07:59+0300
2026-07-08T07:59+0300
2026-07-08T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/08/4572312_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_ada4b1aa6ed6f7cbf9fcfce96cfe27ef.jpg
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለብዙዎች የተስፋ ምንጭ ሆኗል - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ መድረኩ "ቀደም ሲል የተጀመሩ ስኬቶችን ይበልጥ ለማሳደግ" ዕድል እንደሚፈጥር ራሲጋን ማሃራጅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አክለውም፤ የአፍሪካን "የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት" እና የኢኮኖሚ አፈጻጸም ሊያሻሽሉ የሚችሉ የትብብር ሐሳቦችን ወደፊት ለማምጣት በብሪክስ ፕላስ እና "በሌሎች በርካታ የባለብዙ ወገን መድረኮች" ላይ ከፍተኛ ትኩረት መደረጉን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለብዙዎች የተስፋ ምንጭ ሆኗል - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለብዙዎች የተስፋ ምንጭ ሆኗል - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
2026-07-08T07:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/08/4572312_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_b2c02b6e3ef445ef7ae79efbaf79aed7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለብዙዎች የተስፋ ምንጭ ሆኗል - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
07:59 08.07.2026 (የተሻሻለ: 08:04 08.07.2026) የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለብዙዎች የተስፋ ምንጭ ሆኗል - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
መድረኩ "ቀደም ሲል የተጀመሩ ስኬቶችን ይበልጥ ለማሳደግ" ዕድል እንደሚፈጥር ራሲጋን ማሃራጅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አክለውም፤ የአፍሪካን "የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት" እና የኢኮኖሚ አፈጻጸም ሊያሻሽሉ የሚችሉ የትብብር ሐሳቦችን ወደፊት ለማምጣት በብሪክስ ፕላስ እና "በሌሎች በርካታ የባለብዙ ወገን መድረኮች" ላይ ከፍተኛ ትኩረት መደረጉን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X