https://amh.sputniknews.africa/20260707/4569943.html
ዚምባብዌ የመጀመሪያውን የብሉቤሪ ምርት ጭነት ወደ ቻይና መላኳን አስታወቀች
ዚምባብዌ የመጀመሪያውን የብሉቤሪ ምርት ጭነት ወደ ቻይና መላኳን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ዚምባብዌ የመጀመሪያውን የብሉቤሪ ምርት ጭነት ወደ ቻይና መላኳን አስታወቀች🫐 የዚምባብዌ የአትክልትና ፍራፍሬ (የሆልቲካልቸር) ልማት ምክር ቤት እንዳመለከተው፤ ይህ የብሉቤሪ ወጪ ንግድ በሁለቱ ሀገራት መካከል እ.ኤ.አ. በ2025 የተደረሰውን የገበያ... 07.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-07T19:20+0300
2026-07-07T19:20+0300
2026-07-07T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/07/4569790_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_9dc342c1dea63744957196633d0e6de4.jpg
ዚምባብዌ የመጀመሪያውን የብሉቤሪ ምርት ጭነት ወደ ቻይና መላኳን አስታወቀች🫐 የዚምባብዌ የአትክልትና ፍራፍሬ (የሆልቲካልቸር) ልማት ምክር ቤት እንዳመለከተው፤ ይህ የብሉቤሪ ወጪ ንግድ በሁለቱ ሀገራት መካከል እ.ኤ.አ. በ2025 የተደረሰውን የገበያ መዳረሻ ስምምነት ተከትሎ የመጣ ነው።ምክር ቤቱ አክሎም “አሁን ላይ ትኩረታችን ምርትን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ እና ለዚህ ሰፊ አዲስ ገበያ ምርጥ የአቅርቦት መስመሮችን መፈተሽ ላይ ይሆናል” ብሏል። ከአፍሪካ ሦስተኛዋ ትልቅ የብሉቤሪ አምራች የሆነችው ዚምባብዌ፤ በቀረጥ ነፃ ፖሊሲ አማካኝነት ወደ ቻይና ገበያ ምርታቸውን መላክ ከሚችሉ 53 የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ናት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዚምባብዌ የመጀመሪያውን የብሉቤሪ ምርት ጭነት ወደ ቻይና መላኳን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ዚምባብዌ የመጀመሪያውን የብሉቤሪ ምርት ጭነት ወደ ቻይና መላኳን አስታወቀች
2026-07-07T19:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/07/4569790_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bdd0c8851ac2df93e6df415956cd6009.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዚምባብዌ የመጀመሪያውን የብሉቤሪ ምርት ጭነት ወደ ቻይና መላኳን አስታወቀች
19:20 07.07.2026 (የተሻሻለ: 19:24 07.07.2026) ዚምባብዌ የመጀመሪያውን የብሉቤሪ ምርት ጭነት ወደ ቻይና መላኳን አስታወቀች
🫐 የዚምባብዌ የአትክልትና ፍራፍሬ (የሆልቲካልቸር) ልማት ምክር ቤት እንዳመለከተው፤ ይህ የብሉቤሪ ወጪ ንግድ በሁለቱ ሀገራት መካከል እ.ኤ.አ. በ2025 የተደረሰውን የገበያ መዳረሻ ስምምነት ተከትሎ የመጣ ነው።
ምክር ቤቱ አክሎም “አሁን ላይ ትኩረታችን ምርትን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ እና ለዚህ ሰፊ አዲስ ገበያ ምርጥ የአቅርቦት መስመሮችን መፈተሽ ላይ ይሆናል” ብሏል።
ከአፍሪካ ሦስተኛዋ ትልቅ የብሉቤሪ አምራች የሆነችው ዚምባብዌ፤ በቀረጥ ነፃ ፖሊሲ አማካኝነት ወደ ቻይና ገበያ ምርታቸውን መላክ ከሚችሉ 53 የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ናት።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X