አስፈሪ የመሬት መንሸራተት በህንድ የዋሻ ግንባታ ቦታ ላይ አደጋ አደረሰ

ሰብስክራይብ

#viral | አስፈሪ የመሬት መንሸራተት በህንድ የዋሻ ግንባታ ቦታ ላይ አደጋ አደረሰ

በህንድ ኬረላ ግዛት የተከሰተውን ከፍተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ የደህንነት ካሜራ ቀርጾታል። በደረሰው አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት ማለፉ የተረጋገጠ ሲሆን 6 ሰዎች ደግሞ ተርፈዋል። የሕይወት አድን ፍለጋው በቀጠለበት በዚህ ወቅት ሌሎች በርካታ ሰዎች ተቀርቅረው ቀርተዋል በሚል ተሰግቷል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተወሰደ ቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0