የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ኢትዮጵያ በቅርቡ ያካሄደችውን አጠቃላይ ምርጫ አደነቁ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ኢትዮጵያ በቅርቡ ያካሄደችውን አጠቃላይ ምርጫ አደነቁ

ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ጋር ባደረጉት ውይይት በምርጫው ውጤት ዙሪያ የእንኳን ደስ አላቸሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

“ሰሞኑን በተካሄደው ምርጫ እንኳን ደስ አላችሁ። ምርጫው በጥሩ ሁኔታ የተደራጀ እንደነበር ሁሉም እየተናገረ ይገኛል። ዓለም አቀፍ ታዛቢዎችም፣ ሁሉም አስፈላጊውን መስፈርት ያሟላ እንደነበር አረጋግጠዋል።”

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በበኩላቸው፤ ምርጫው ሀገሪቱ ወሳኝ የዕድገት ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝና ቀጣይነት ወዳጅነትን ለማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0