https://amh.sputniknews.africa/20260707/4567929.html
በቻይና የተከሰተው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት እና የጅምላ መፈናቀል አስከተለ
በቻይና የተከሰተው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት እና የጅምላ መፈናቀል አስከተለ
Sputnik አፍሪካ
#viral | በቻይና የተከሰተው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት እና የጅምላ መፈናቀል አስከተለበተለያዩ የቻይና አካባቢዎች የተከሰተው ከባድ ዝናብ፣ ብርቱ ንፋስ እና አውሎ ንፋስ እስካሁን ቢያንስ የ16 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ... 07.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-07T16:22+0300
2026-07-07T16:22+0300
2026-07-07T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/07/4567776_0:280:1280:1000_1920x0_80_0_0_4c82d0f74e2328cfa291077a4ba2c4e6.jpg
#viral | በቻይና የተከሰተው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት እና የጅምላ መፈናቀል አስከተለበተለያዩ የቻይና አካባቢዎች የተከሰተው ከባድ ዝናብ፣ ብርቱ ንፋስ እና አውሎ ንፋስ እስካሁን ቢያንስ የ16 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ማቁሰሉን እና በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ማፈናቀሉን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን አስታውቀዋል። ይህንን ተከትሎም ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የሕይወት አድን ቡድኖች እንዲሠማሩ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በቻይና የተከሰተው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት እና የጅምላ መፈናቀል አስከተለ
Sputnik አፍሪካ
በቻይና የተከሰተው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት እና የጅምላ መፈናቀል አስከተለ
2026-07-07T16:22+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/07/4567776_0:160:1280:1120_1920x0_80_0_0_d2b9d8288a58f67f054c69ec820e8b49.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በቻይና የተከሰተው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት እና የጅምላ መፈናቀል አስከተለ
16:22 07.07.2026 (የተሻሻለ: 16:24 07.07.2026) #viral | በቻይና የተከሰተው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት እና የጅምላ መፈናቀል አስከተለ
በተለያዩ የቻይና አካባቢዎች የተከሰተው ከባድ ዝናብ፣ ብርቱ ንፋስ እና አውሎ ንፋስ እስካሁን ቢያንስ የ16 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ማቁሰሉን እና በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ማፈናቀሉን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን አስታውቀዋል።
ይህንን ተከትሎም ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የሕይወት አድን ቡድኖች እንዲሠማሩ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X