ሩሲያ ግቦቿ እስኪሳኩ ድረስ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋን ትቀጥላለች - ክሬምሊን
16:06 07.07.2026 (የተሻሻለ: 16:14 07.07.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሩሲያ ግቦቿ እስኪሳኩ ድረስ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋን ትቀጥላለች - ክሬምሊን
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ሌሎች ተጨማሪ መግለጫዎች፦
◻ ሩሲያ አሁንም ቢሆን በዩክሬን ላለው ሁኔታ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔ ማግኘትን ትመርጣለች፣
◻ ሩሲያ የዩክሬንን ቀውስ መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ቀጥላለች፤ የዋሽንግተን ጥረቶች ስኬታማ እንዲሆኑም ተስፋ ታደርጋለች፣
◻ ክሬምሊን ከኔቶ ጉባኤ የሚወጡ መረጃዎችን በቅርበት ይከታተላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X