ሩሲያ እ.ኤ.አ በ2027 በታንዛኒያ የንግድ ተልዕኮ ልትከፍት ትችላለች - ባለሥልጣን

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ እ
ሩሲያ እ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.07.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እ.ኤ.አ በ2027 በታንዛኒያ የንግድ ተልዕኮ ልትከፍት ትችላለች - ባለሥልጣን

በአሁኑ ወቅት 56 የሩሲያ የንግድ ተልዕኮዎች በውጭ ሀገራት በመንቀሳቀስ ላይ እንደሚገኙ እና በሚቀጥለው ዓመት በአፍሪካ ሁለት አዳዲስ ቢሮዎችን ለመክፈት መታቀዱን የኢንዱስትሪ እና ንግድ ምክትል ሚኒስትር አሌክሲ ግሩዝዴቭ በየካትሪንበርግ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኢኖፕሮም ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል።

ከእነዚህ አዳዲስ ቢሮዎች መካከል አንዱ በታንዛኒያ እንደሚከፈት ገልጸዋል።

“አንድ የመንግሥታት የጋራ ኮሚሽን የተቋቋመ ሲሆን በርካታ ታላላቅ ፕሮጀክቶችም ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” ሲሉ ምክትል ሚኒስትሩ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0