https://amh.sputniknews.africa/20260706/4558391.html
አፍሪካ ውስጥ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም እንዳይገነባ ምዕራባውያን ሀገራት መሰናክል ይፈጥራሉ – ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ
አፍሪካ ውስጥ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም እንዳይገነባ ምዕራባውያን ሀገራት መሰናክል ይፈጥራሉ – ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ውስጥ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም እንዳይገነባ ምዕራባውያን ሀገራት መሰናክል ይፈጥራሉ – ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ አኅጉሪቱ ውስጥ ዴሞክራሲ እንዳይጎለብት ተፅዕኖ እያደጉ ያሉት ምዕራባውያን መሆናቸውን የሕግ ባለሙያው... 06.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-06T20:27+0300
2026-07-06T20:27+0300
2026-07-06T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/06/4558238_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_c4c2b60d13525f4fc219a0ff2d15721d.jpg
አፍሪካ ውስጥ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም እንዳይገነባ ምዕራባውያን ሀገራት መሰናክል ይፈጥራሉ – ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ አኅጉሪቱ ውስጥ ዴሞክራሲ እንዳይጎለብት ተፅዕኖ እያደጉ ያሉት ምዕራባውያን መሆናቸውን የሕግ ባለሙያው ዐምደገብርኤል አድማሱ ተናግረዋል። "የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ዱላ በደንብ በገረፋቸው የምዕራብ አፍሪካ እና የሳሕል ሀገራት መሪዎች ሲመረጡ ወይም የታጠቀ ኃይል ወደ ሥልጣን ሲወጣ፣ በተለይ የፈረንሳይ እና የሌሎቹ የአውሮፓ ሀገራቶች እጅ መኖሩ ይታወቃል። በዚህም እንደነ ቡርኪና ፋሶ ያሉ ሀገራት ከሀገራቱ ጋር ሙሉ በሙሉ የፖለቲካ ግንኙነት እስከማቋረጥ የደረሰ ርምጃ እየወሰዱ ነው።" ብለዋል። ባለሙያው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የሳሕል ቀጣና ሀገራት የራሳቸው ቀጣናዊ የፍትሕ ተቋም መገንባታቸው ለአኅጉሪቱ የሚኖረው አስፈላጊነት በተመለከተ የሰጡትን ማብራሪያ ቪዲዮው ላይ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ውስጥ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም እንዳይገነባ ምዕራባውያን ሀገራት መሰናክል ይፈጥራሉ – ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ውስጥ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም እንዳይገነባ ምዕራባውያን ሀገራት መሰናክል ይፈጥራሉ – ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ
2026-07-06T20:27+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/06/4558238_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_48d228f9b0ace257548bd0ea264f75a3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ውስጥ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም እንዳይገነባ ምዕራባውያን ሀገራት መሰናክል ይፈጥራሉ – ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ
20:27 06.07.2026 (የተሻሻለ: 20:34 06.07.2026) አፍሪካ ውስጥ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤትን የሚተካ ተቋም እንዳይገነባ ምዕራባውያን ሀገራት መሰናክል ይፈጥራሉ – ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ
አኅጉሪቱ ውስጥ ዴሞክራሲ እንዳይጎለብት ተፅዕኖ እያደጉ ያሉት ምዕራባውያን መሆናቸውን የሕግ ባለሙያው ዐምደገብርኤል አድማሱ ተናግረዋል።
"የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ዱላ በደንብ በገረፋቸው የምዕራብ አፍሪካ እና የሳሕል ሀገራት መሪዎች ሲመረጡ ወይም የታጠቀ ኃይል ወደ ሥልጣን ሲወጣ፣ በተለይ የፈረንሳይ እና የሌሎቹ የአውሮፓ ሀገራቶች እጅ መኖሩ ይታወቃል። በዚህም እንደነ ቡርኪና ፋሶ ያሉ ሀገራት ከሀገራቱ ጋር ሙሉ በሙሉ የፖለቲካ ግንኙነት እስከማቋረጥ የደረሰ ርምጃ እየወሰዱ ነው።" ብለዋል።
ባለሙያው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የሳሕል ቀጣና ሀገራት የራሳቸው ቀጣናዊ የፍትሕ ተቋም መገንባታቸው ለአኅጉሪቱ የሚኖረው አስፈላጊነት በተመለከተ የሰጡትን ማብራሪያ ቪዲዮው ላይ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X