https://amh.sputniknews.africa/20260706/4555957.html
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የጤና ዘርፍ ትብብሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መጥተዋል - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የጤና ዘርፍ ትብብሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መጥተዋል - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የጤና ዘርፍ ትብብሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መጥተዋል - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር በኒውክሌር ሕክምና ዘርፍ በቅርበት እየሠራች መሆኗን የጤና ሚኒስትር ደኤታ ሳህረላ አብዱላሂ፤ በአዲስ አበባ... 06.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-06T18:14+0300
2026-07-06T18:14+0300
2026-07-06T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/06/4555804_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3e7eddaf376d688e44135b7ec81308b7.jpg
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የጤና ዘርፍ ትብብሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መጥተዋል - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር በኒውክሌር ሕክምና ዘርፍ በቅርበት እየሠራች መሆኗን የጤና ሚኒስትር ደኤታ ሳህረላ አብዱላሂ፤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሚኒስትር ደኤታዋ "ከጨረር ሕክምና ባሻገር ከሩሲያ ጋር በዲጂታላይዜሽን፣ በሰው ሐብት ልማት እንዲሁም በትምህርት ዕድል ላይ ትብብሮች አሉን። በቅርቡም ለእኛ ተማሪዎች በተለይ በሰብስፔሻሊቲ መርሃ ግብሮች የሚማሩበትን ዕድል ሰጥተዋል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የጤና ዘርፍ ትብብሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መጥተዋል - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የጤና ዘርፍ ትብብሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መጥተዋል - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ
2026-07-06T18:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/06/4555804_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_432a8b8bc187267d019e599c98e33dc1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የጤና ዘርፍ ትብብሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መጥተዋል - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ
18:14 06.07.2026 (የተሻሻለ: 18:24 06.07.2026) የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የጤና ዘርፍ ትብብሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መጥተዋል - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር በኒውክሌር ሕክምና ዘርፍ በቅርበት እየሠራች መሆኗን የጤና ሚኒስትር ደኤታ ሳህረላ አብዱላሂ፤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሚኒስትር ደኤታዋ "ከጨረር ሕክምና ባሻገር ከሩሲያ ጋር በዲጂታላይዜሽን፣ በሰው ሐብት ልማት እንዲሁም በትምህርት ዕድል ላይ ትብብሮች አሉን። በቅርቡም ለእኛ ተማሪዎች በተለይ በሰብስፔሻሊቲ መርሃ ግብሮች የሚማሩበትን ዕድል ሰጥተዋል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X