https://amh.sputniknews.africa/20260706/4555725.html
ፑቲን ለኮሞሮስ 51ኛ ዓመት የነፃነት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ላኩ - ክሬምሊን
ፑቲን ለኮሞሮስ 51ኛ ዓመት የነፃነት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ላኩ - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ለኮሞሮስ 51ኛ ዓመት የነፃነት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ላኩ - ክሬምሊንበማደጋስካር እና ኮሞሮስ የሩሲያ ጉዳይ አስፈጻሚ አሌክሲ ቡርያክ፣ “የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታችንን የምናስተላልፍ ሲሆን፤ በሀገሮቻችን መካከል ያለው... 06.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-06T17:51+0300
2026-07-06T17:51+0300
2026-07-06T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/06/4555572_0:53:1280:773_1920x0_80_0_0_a368a17765e8494e967793ce64162b7b.jpg
ፑቲን ለኮሞሮስ 51ኛ ዓመት የነፃነት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ላኩ - ክሬምሊንበማደጋስካር እና ኮሞሮስ የሩሲያ ጉዳይ አስፈጻሚ አሌክሲ ቡርያክ፣ “የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታችንን የምናስተላልፍ ሲሆን፤ በሀገሮቻችን መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በወጥነት ያድጋል የሚል ሙሉ እምነት አለን” ብለዋል። የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አሱማኒ፣ ይህች የአፍሪካ ሀገር በፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ሉዓላዊነቷን መልሳ ያወጀችበትን ዕለት ዛሬ የጎርጎሮሳውያኑ ሐምሌ 6 ቀን 1975ን በማስታወስ በዓሉን አክብረዋል። ፕሬዝዳንቱ ሀገራቸው እ.ኤ.አ በ2023 በአፍሪካ ኅብረት ውስጥ የተጫወተችውን የአስታራቂነት ሚናም አጉልተው አሳይተዋል።ሩሲያ እና ኮሞሮስ፦ እያደገ የመጣ ትስስርሁለቱ ሀገራት ግንኙነታቸውን ይበልጥ እያጠናከሩ ይገኛሉ። ባለፈው ጥር ወር የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የኮሞሮስ አቻቸው መሐመድ ምባኤ በሀገራቱ መካከል የተመሠረተውን የ50ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተለዋውጠው ነበር።በእንግሊዘኝ አያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/06/4555572_90:0:1191:826_1920x0_80_0_0_351bb93869e5239a36bb53ddcd62c084.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ለኮሞሮስ 51ኛ ዓመት የነፃነት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ላኩ - ክሬምሊን
17:51 06.07.2026 (የተሻሻለ: 17:54 06.07.2026) ፑቲን ለኮሞሮስ 51ኛ ዓመት የነፃነት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ላኩ - ክሬምሊን
በማደጋስካር እና ኮሞሮስ የሩሲያ ጉዳይ አስፈጻሚ አሌክሲ ቡርያክ፣ “የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታችንን የምናስተላልፍ ሲሆን፤ በሀገሮቻችን መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በወጥነት ያድጋል የሚል ሙሉ እምነት አለን” ብለዋል።
የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አሱማኒ፣ ይህች የአፍሪካ ሀገር በፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ሉዓላዊነቷን መልሳ ያወጀችበትን ዕለት ዛሬ የጎርጎሮሳውያኑ ሐምሌ 6 ቀን 1975ን በማስታወስ በዓሉን አክብረዋል። ፕሬዝዳንቱ ሀገራቸው እ.ኤ.አ በ2023 በአፍሪካ ኅብረት ውስጥ የተጫወተችውን የአስታራቂነት ሚናም አጉልተው አሳይተዋል።
ሩሲያ እና ኮሞሮስ፦ እያደገ የመጣ ትስስር
ሁለቱ ሀገራት ግንኙነታቸውን ይበልጥ እያጠናከሩ ይገኛሉ። ባለፈው ጥር ወር የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የኮሞሮስ አቻቸው መሐመድ ምባኤ በሀገራቱ መካከል የተመሠረተውን የ50ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተለዋውጠው ነበር።
በእንግሊዘኝ አያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X