ከምዕራባውያን በሌላ ጎን የተሰለፉ የደቡባዊ ዓለም አገራት የራሳቸውን ተጽዕኖ ፈጣሪ የፍትሕ ተቋማት መገንባት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ከምዕራባውያን በሌላ ጎን የተሰለፉ የደቡባዊ ዓለም አገራት የራሳቸውን ተጽዕኖ ፈጣሪ የፍትሕ ተቋማት መገንባት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ የሕግ ባለሙያ

አገራቱ የራሳቸውን የፍትሕ ተቋማት ለማቋቋም የሚያደርጉትን ጥረት የአፍሪካ አገራት በግንባር ቀደምነት ሊደግፉት እንደሚገባ የሕግ ባለሙያው ዐምደገብርኤል አድማሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ባለሙያው "እንደ ብሪክስ ያሉ ተቋማት ከጊዜ ወደ ጊዜ ያላቸው ተፅዕኖ እየበረታ ነው ያለው። ከፍትህ ተቋማትም አንጻር ተመሳሳይ ነገር መገንባት ይቻላል።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0