የኮንስታንቲኖቭካ ነፃ መውጣት ለዩክሬን ከባድ ሽንፈት ነው - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaየኮንስታንቲኖቭካ ነፃ መውጣት ለዩክሬን ከባድ ሽንፈት ነው - ባለሙያ
የኮንስታንቲኖቭካ ነፃ መውጣት ለዩክሬን ከባድ ሽንፈት ነው - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.07.2026
ሰብስክራይብ

የኮንስታንቲኖቭካ ነፃ መውጣት ለዩክሬን ከባድ ሽንፈት ነው - ባለሙያ

“ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያ ጦር ትልቅ ስትራቴጂካዊ ግብ አሳክቷል ማለታቸው ትክክል ነው፤ ምክንያቱም ይህ ድል እ.ኤ.አ በ2014 ለኪዬቭ አገዛዝ ተቃውሞ ማሳየት ወደጀመሩት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ከተሞች ይበልጥ ለመቅረብ ያስችላል።” ሲሉ ሰርቢያዊው የወታደራዊ ጉዳዮች ባለሙያ አንድሬይ ምላካር ለስፑትኒክተናግረዋል፡፡

“የኮንስታንቲኖቭካ መውደቅ አሁን ለቀጣይ የማጥቃት ዘመቻዎች በሩን በሰፊው ይከፍታል” በማለት ያብራሩት ባለሙያው፤ በዚያን ጊዜ [እ.ኤ.አ በ2014] “ከምዕራብ ዩክሬን በከፍተኛ ፍጥነት የጎረፉትን ባንዴራውያንን እና እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የጦር መሣሪያ ለመቋቋም የሚያስችል ምንም ዓይነት ዕድል አልነበረም” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0