የፑቲን እና የትራምፕ ውይይት የሩሲያ ፕሬዝዳንት የሞስኮን አቋም በቀጥታ ለአሜሪካ እንዲያብራሩ ዕድል ይሰጣል - ክሬምሊን
15:11 06.07.2026 (የተሻሻለ: 15:14 06.07.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የፑቲን እና የትራምፕ ውይይት የሩሲያ ፕሬዝዳንት የሞስኮን አቋም በቀጥታ ለአሜሪካ እንዲያብራሩ ዕድል ይሰጣል - ክሬምሊን
የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ሌሎች መግለጫዎች፦
🟠 ትራምፕ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ያላቸው አቋም ወጥ ነው፤ "እንደ አየር አቀጣጫ ጠቋሚ" አቋማቸውን ይቀያይራሉ የሚባለው ሐሰት ነው፡፡
🟠 ቻይና ሚሳኤሎቿን የመሞከር እና የወታደራዊ ልማቷን የማሳደግ ሉዓላዊ መብት አላት፡፡
🟠 ቻይና በእስያ-ፓስፊክ ቀጣናም ሆነ በየትኛውም የዓለም ክፍል ባሉ አገራት ላይ ምንም ዓይነት ስጋት አትደቅንም፡፡
🟠 በሩሲያ እና በቻይና መካከል የሚደረጉ የጋራ ወታደራዊ ልምምዶች በማንም ላይ ያነጣጠሩ አይደሉም፡፡
🟠 ፑቲን በመከላከያ ሚኒስቴር እና በደህንነት ኤጀንሲዎች፣ በሩሲያ ላይ የተከፈተውን ጦርነት እያራዘሙ ያሉ ቀስቃሽ አካላትን ሚና እንዲመረምሩ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X