በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አም-ዳፎክ ከተማ የተካሄደው ታጣቂዎችን የማፅዳት ዘመቻ መጠናቀቁን የሩሲያ ባለሙያዎች ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopiaበማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አም-ዳፎክ ከተማ የተካሄደው ታጣቂዎችን የማፅዳት ዘመቻ መጠናቀቁን የሩሲያ ባለሙያዎች ገለፁ
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አም-ዳፎክ ከተማ የተካሄደው ታጣቂዎችን የማፅዳት ዘመቻ መጠናቀቁን የሩሲያ ባለሙያዎች ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.07.2026
ሰብስክራይብ

በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አም-ዳፎክ ከተማ የተካሄደው ታጣቂዎችን የማፅዳት ዘመቻ መጠናቀቁን የሩሲያ ባለሙያዎች ገለፁ

ይህ በማዕከላዊ አፍሪካ ጦር እና በሩሲያ ወታደራዊ ባለሙያዎች የተካሄደ የጋራ ተልዕኮ ውጤት መሆኑን የዓለም አቀፍ ደህንነት መኮንኖች ማኅበር አስታውቋል።

ይህም ከአም-ዳፎክ “ማምለጥ ያልቻሉትን” የሱዳን እና የቻድ ታጣቂዎችን ለመደምሰስ አስችሏል።

በማዕከላዊ አፍሪካ እና በሱዳን ድንበር ላይ የምትገኘው ይህች ከተማ፤ ሰኔ 23 ላይ ጥቃት ተሰንዝሮባት የነበረ ሲሆን፣ የማዕከላዊ አፍሪካ ጦር ሰኔ 24 ላይ መልሶ በቁጥጥሩ ሥር አውሏታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0