የኮንስታንቲኖቭካ ነጻ መውጣት የሩሲያን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ግቦች ወደፊት ያሳልጣል – የቀድሞ የአሜሪካ መኮንን

© telegram sputnik_ethiopiaየኮንስታንቲኖቭካ ነጻ መውጣት የሩሲያን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ግቦች ወደፊት ያሳልጣል – የቀድሞ የአሜሪካ መኮንን
የኮንስታንቲኖቭካ ነጻ መውጣት የሩሲያን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ግቦች ወደፊት ያሳልጣል – የቀድሞ የአሜሪካ መኮንን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.07.2026
ሰብስክራይብ

የኮንስታንቲኖቭካ ነጻ መውጣት የሩሲያን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ግቦች ወደፊት ያሳልጣል – የቀድሞ የአሜሪካ መኮንን

በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የኮንስታንቲኖቭካ ከተማ በሩሲያ ጦር ነጻ መውጣት፤ በሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ግቦች ውስጥ ቁልፍ እርምጃ መሆኑን ጡረተኛው የአሜሪካ ጦር ሌተና ኮሎኔል ኧርል ራስሙሰን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አክለውም ኮንስታንቲኖቭካ ዩክሬን በዶንባስ ቀጣና ካስቀረቻቸው ዋና ዋና እና ምናልባትም ከመጨረሻዎቹ ጠንካራ ምሽጎች አንዷ እንደነበረች ጠቁመዋል።

የሩሲያ ጠቅላይ ኢታማዦር ጦር ዋና ኦፕሬሽናል ዳይሬክቶሬት ኃላፊ ኮሎኔል ጄኔራል ሰርጌይ ሩድስኮይ ቀደም ሲል እንደተናገሩት፣ ኮንስታንቲኖቭካ ከስላቭያንስክ፣ ክራማቶርስክ እና ድሩዥኮቭካ ጋር በመሆን በዶንባስ የዩክሬንን ዋና የመከላከያ መስመር ከሚገነቡ አራት "ምሽግ ከተሞች" መካከል አንዷ ነበረች።

ለዩክሬን የምዕራባውያን ድጋፍ ቢኖርም ቅሉ፣ የሩሲያ ግስጋሴ ስልታዊና በሆነ አካሄድ የተከናወነ መሆኑን ራስሙሰን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0