https://amh.sputniknews.africa/20260705/4547460.html
'ኔቶ፣ ውጣ!’ ተቃዋሚዎች ከጉባኤው ቀደም ብሎ በኢስታንቡል ሰልፍ አደረጉ
'ኔቶ፣ ውጣ!’ ተቃዋሚዎች ከጉባኤው ቀደም ብሎ በኢስታንቡል ሰልፍ አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
'ኔቶ፣ ውጣ!’ ተቃዋሚዎች ከጉባኤው ቀደም ብሎ በኢስታንቡል ሰልፍ አደረጉበሚቀጥለው ሳምንት በቱርክ ከሚካሄደው የኔቶ ጉባኤ ቀደም ብሎ፣ በኢስታንቡል መሀል ከተማ ሰልፍ የወጡ በርካታ ሰዎች “ኔቶ፣ ውጣ! ይህች ሀገራችን ናት!” በማለት በቁጣ... 05.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-05T20:24+0300
2026-07-05T20:24+0300
2026-07-05T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/05/4547307_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_0836aab5bfc88f5f4b0cd927beedd82f.jpg
'ኔቶ፣ ውጣ!’ ተቃዋሚዎች ከጉባኤው ቀደም ብሎ በኢስታንቡል ሰልፍ አደረጉበሚቀጥለው ሳምንት በቱርክ ከሚካሄደው የኔቶ ጉባኤ ቀደም ብሎ፣ በኢስታንቡል መሀል ከተማ ሰልፍ የወጡ በርካታ ሰዎች “ኔቶ፣ ውጣ! ይህች ሀገራችን ናት!” በማለት በቁጣ ድምፃቸውን አሰምተዋል።ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1 በአንካራ ከሚካሄደው ጉባኤ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ የተካሄደው ይህ ሰልፍ፤ በተክሲም አደባባይ ከሚገኘው አታቱርክ የባህል ማዕከል ተነስቶ እስከ ዶልማባህቼ ቤተ መንግሥት የዘለቀ ሲሆን፣ ሰልፈኞቹ ኔቶን የሚቃወሙ መፈክሮችን አንግበው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'ኔቶ፣ ውጣ!’ ተቃዋሚዎች ከጉባኤው ቀደም ብሎ በኢስታንቡል ሰልፍ አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
'ኔቶ፣ ውጣ!’ ተቃዋሚዎች ከጉባኤው ቀደም ብሎ በኢስታንቡል ሰልፍ አደረጉ
2026-07-05T20:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/05/4547307_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_860b4c66613b3038389597ba1779f455.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ኔቶ፣ ውጣ!’ ተቃዋሚዎች ከጉባኤው ቀደም ብሎ በኢስታንቡል ሰልፍ አደረጉ
20:24 05.07.2026 (የተሻሻለ: 20:34 05.07.2026) 'ኔቶ፣ ውጣ!’ ተቃዋሚዎች ከጉባኤው ቀደም ብሎ በኢስታንቡል ሰልፍ አደረጉ
በሚቀጥለው ሳምንት በቱርክ ከሚካሄደው የኔቶ ጉባኤ ቀደም ብሎ፣ በኢስታንቡል መሀል ከተማ ሰልፍ የወጡ በርካታ ሰዎች “ኔቶ፣ ውጣ! ይህች ሀገራችን ናት!” በማለት በቁጣ ድምፃቸውን አሰምተዋል።
ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1 በአንካራ ከሚካሄደው ጉባኤ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ የተካሄደው ይህ ሰልፍ፤ በተክሲም አደባባይ ከሚገኘው አታቱርክ የባህል ማዕከል ተነስቶ እስከ ዶልማባህቼ ቤተ መንግሥት የዘለቀ ሲሆን፣ ሰልፈኞቹ ኔቶን የሚቃወሙ መፈክሮችን አንግበው ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X