የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በመላው ማሊ የተሰነዘሩትን የተቀናጁ የሽብር ጥቃቶች አወገዙ - መግለጫ

© telegram sputnik_ethiopiaየአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በመላው ማሊ የተሰነዘሩትን የተቀናጁ የሽብር ጥቃቶች አወገዙ - መግለጫ
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በመላው ማሊ የተሰነዘሩትን የተቀናጁ የሽብር ጥቃቶች አወገዙ - መግለጫ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.07.2026
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በመላው ማሊ የተሰነዘሩትን የተቀናጁ የሽብር ጥቃቶች አወገዙ - መግለጫ

ጥቃቶቹ “ሽብርተኝነት እና ሁከት ቀስቃሽ ፅንፈኝነት ለማሊ፣ ለሳህል ቀጣና እና ለአጠቃላይ ለአፍሪካ አኅጉር ከባድ ስጋት መደቀናቸውን እንደቀጠሉ የሚያመላክት ግልጽ ማሳያ ነው” ሲሉ ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በመግለጫቸው ጠቅሰዋል።

“ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግን ሙሉ በሙሉ ባከበረ መልኩ እና ለንጹሃን ዜጎች ጥበቃ የማያቋርጥ ትኩረት በመስጠት ሰላምን፣ ደህንነትን እና መረጋጋትን ለማስፈን የጋራ ጥረቶችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ያሳያሉ።”

ቅዳሜ ዕለት የማሊ ጦር ከሩሲያው አፍሪካ ኮርፕስ ጋር በመተባበር በሴቫሬ እና ጋኦ የተሰነዘሩ የሽብር ጥቃቶችን የመከተ ሲሆን፤ 26 ታጣቂዎችን በመደምሰስ እና አንድ ተሽከርካሪ ማውደሙን የሀገሪቱ የጦር ኃይል አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0