በኢቦላ ወረርሽኝ ‘ገና ከፍተኛው ደረጃ ላይ አልደረስንም’ - የአፍሪካ ሲዲሲ ባለሥልጣን

© telegram sputnik_ethiopiaበኢቦላ ወረርሽኝ ‘ገና ከፍተኛው ደረጃ ላይ አልደረስንም’ - የአፍሪካ ሲዲሲ ባለሥልጣን
በኢቦላ ወረርሽኝ ‘ገና ከፍተኛው ደረጃ ላይ አልደረስንም’ - የአፍሪካ ሲዲሲ ባለሥልጣን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.07.2026
ሰብስክራይብ

በኢቦላ ወረርሽኝ ‘ገና ከፍተኛው ደረጃ ላይ አልደረስንም’ - የአፍሪካ ሲዲሲ ባለሥልጣን

“በዲ አር ኮንጎ የተከሰተው የቡንዲቡግዮ ኢቦላ ወረርሽኝ ጠንካራ፣ ፈጣን እና የተቀናጀ ምላሽ ይፈልጋል” ሲሉ የአፍሪካ የበሽታ መከላከል እና ቁጥጥር ማዕከል (የአፍሪካ ሲዲሲ) ውና ዳይሬክተር ዶ/ር ዣን ካሴያ ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

የዓለም ጤና ድርጅት እስከ ረቡዕ ድረስ ያጠናቀረው የቅርብ ጊዜ መረጃ የሚከተለውን ያሳያል፦

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

አጠቃላይ የተረጋገጡ ተጠቂዎች ቁጥር፦ 1,460

የሞቱት፦ 452

ኡጋንዳ

የተረጋገጡ ተጠቂዎች ቁጥር፦ 20

የሞቱት፦ 2

“ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ በተጨባጭ በመሬት ላይ ያለውን ተግባር ማጠናከር፣ ሕይወት አድን የሆኑ መሣሪያዎችን እና ግብዓቶችን የማግኘት ሂደትን ማፋጠን እንዲሁም በወረርሽኙ የተጠቁ ማኅበረሰቦችን መደገፍ ነው” ሲል አፍሪካ ሲዲሲ አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0