https://amh.sputniknews.africa/20260705/4546164.html
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት እቅዳቸውን አስታወቁ
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት እቅዳቸውን አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት እቅዳቸውን አስታወቁፕሬዝዳንት ፋዬ ሐሙስ ዕለት ከ‘ዲዮማዬ ፕሬዝዳንት’ ጥምረት 306 ከንቲባዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ፤ “ወደ ተደራጀ አንድነት የምንጓዝበት ጊዜ ላይ ነን፤... 05.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-05T18:24+0300
2026-07-05T18:24+0300
2026-07-05T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/05/4546011_0:0:480:270_1920x0_80_0_0_11f2281642248e71d80b03131918082a.jpg
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት እቅዳቸውን አስታወቁፕሬዝዳንት ፋዬ ሐሙስ ዕለት ከ‘ዲዮማዬ ፕሬዝዳንት’ ጥምረት 306 ከንቲባዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ፤ “ወደ ተደራጀ አንድነት የምንጓዝበት ጊዜ ላይ ነን፤ ይህም ማለት የፖለቲካ ፓርቲ መመሥረት ማለት ነው። እያንዳንዳችሁም መሥራች አባል መሆን አለባችሁ” ብለዋል። ፕሬዝዳንቱ አዲሱ ፓርቲ የሚመራበትን ድርጅታዊ እና ፖለቲካዊ መሠረቶች በፍጥነት እንዲያረቅ ለአንድ ኮሚቴ ኃላፊነት ሰጥተዋል።ይህ እርምጃ የተወሰደው ባለፈው ግንቦት ወር የ‘ፓስቴፍ’ ፓርቲ መሪ ኡስማን ሶንኮ ከጠቅላይ ሚኒስትርነት መሰናበታቸውን ተከትሎ ነው። አዲሱ ፓርቲ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከንቲባዎችን በአንድ ላይ በማሰባሰብ፤ የፕሬዝዳንቱን የድጋፍ መሠረት ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት እቅዳቸውን አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት እቅዳቸውን አስታወቁ
2026-07-05T18:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/05/4546011_60:0:420:270_1920x0_80_0_0_b94bdef310b328c2877383bfac904dbe.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት እቅዳቸውን አስታወቁ
18:24 05.07.2026 (የተሻሻለ: 18:34 05.07.2026) የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት እቅዳቸውን አስታወቁ
ፕሬዝዳንት ፋዬ ሐሙስ ዕለት ከ‘ዲዮማዬ ፕሬዝዳንት’ ጥምረት 306 ከንቲባዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ፤ “ወደ ተደራጀ አንድነት የምንጓዝበት ጊዜ ላይ ነን፤ ይህም ማለት የፖለቲካ ፓርቲ መመሥረት ማለት ነው። እያንዳንዳችሁም መሥራች አባል መሆን አለባችሁ” ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ አዲሱ ፓርቲ የሚመራበትን ድርጅታዊ እና ፖለቲካዊ መሠረቶች በፍጥነት እንዲያረቅ ለአንድ ኮሚቴ ኃላፊነት ሰጥተዋል።
ይህ እርምጃ የተወሰደው ባለፈው ግንቦት ወር የ‘ፓስቴፍ’ ፓርቲ መሪ ኡስማን ሶንኮ ከጠቅላይ ሚኒስትርነት መሰናበታቸውን ተከትሎ ነው።
አዲሱ ፓርቲ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከንቲባዎችን በአንድ ላይ በማሰባሰብ፤ የፕሬዝዳንቱን የድጋፍ መሠረት ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X