https://amh.sputniknews.africa/20260705/4544632.html
20 የውጭ መገናኛ ብዙኃን ወደ ኮንስታንቲኖቭካ ለመጓዝ ዝግጁ ናቸው - ሚኒስቴሩ
20 የውጭ መገናኛ ብዙኃን ወደ ኮንስታንቲኖቭካ ለመጓዝ ዝግጁ ናቸው - ሚኒስቴሩ
Sputnik አፍሪካ
20 የውጭ መገናኛ ብዙኃን ወደ ኮንስታንቲኖቭካ ለመጓዝ ዝግጁ ናቸው - ሚኒስቴሩመገናኛ ብዙኃኑ ዝግጁነት፣ ቀደም ሲል ሩሲያ በኮንስታንቲኖቭካ የወደቁትን የዩክሬን ጦር ኃይሎች ወታደሮች አስከሬን ለማስረከብ ለሰብአዊ እርዳታ ዝግጁ መሆኗን የመከላከያ... 05.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-05T16:07+0300
2026-07-05T16:07+0300
2026-07-05T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/05/4544479_4:0:1135:636_1920x0_80_0_0_10b764ebcbeef09c706dd99fb73f440f.jpg
20 የውጭ መገናኛ ብዙኃን ወደ ኮንስታንቲኖቭካ ለመጓዝ ዝግጁ ናቸው - ሚኒስቴሩመገናኛ ብዙኃኑ ዝግጁነት፣ ቀደም ሲል ሩሲያ በኮንስታንቲኖቭካ የወደቁትን የዩክሬን ጦር ኃይሎች ወታደሮች አስከሬን ለማስረከብ ለሰብአዊ እርዳታ ዝግጁ መሆኗን የመከላከያ ሚኒስቴሩ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የመጣ ነው፡፡ ኪዬቭ በሰብአዊ እርምጃው የምትስማማ ከሆነ፤ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በከተማዋ ውስጥ የጋዜጠኞችን የሥራ እንቅስቃሴ ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኑን ተቋሙ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/05/4544479_146:0:994:636_1920x0_80_0_0_1f91a8e122622d1de1f9d00ccc20c12c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
20 የውጭ መገናኛ ብዙኃን ወደ ኮንስታንቲኖቭካ ለመጓዝ ዝግጁ ናቸው - ሚኒስቴሩ
16:07 05.07.2026 (የተሻሻለ: 16:14 05.07.2026) 20 የውጭ መገናኛ ብዙኃን ወደ ኮንስታንቲኖቭካ ለመጓዝ ዝግጁ ናቸው - ሚኒስቴሩ
መገናኛ ብዙኃኑ ዝግጁነት፣ ቀደም ሲል ሩሲያ በኮንስታንቲኖቭካ የወደቁትን የዩክሬን ጦር ኃይሎች ወታደሮች አስከሬን ለማስረከብ ለሰብአዊ እርዳታ ዝግጁ መሆኗን የመከላከያ ሚኒስቴሩ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የመጣ ነው፡፡
ኪዬቭ በሰብአዊ እርምጃው የምትስማማ ከሆነ፤ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በከተማዋ ውስጥ የጋዜጠኞችን የሥራ እንቅስቃሴ ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኑን ተቋሙ አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X