https://amh.sputniknews.africa/20260705/4542563.html
ኪዬቭ እና ኔቶ በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሙከራ ማድረጋቸው የሩሲያን ወታደራዊ ግስጋሴ አፋጥኖታል - ኢራናዊ ባለሙያ
ኪዬቭ እና ኔቶ በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሙከራ ማድረጋቸው የሩሲያን ወታደራዊ ግስጋሴ አፋጥኖታል - ኢራናዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ኪዬቭ እና ኔቶ በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሙከራ ማድረጋቸው የሩሲያን ወታደራዊ ግስጋሴ አፋጥኖታል - ኢራናዊ ባለሙያ የኮንስታንቲኖቭካ ነፃ መውጣት መላውን ዶንባስ ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማውጣት እና ለሩሲያ ጦር ወሳኝ ድል ለመቀዳጀት ምቹ ሁኔታን... 05.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-05T13:59+0300
2026-07-05T13:59+0300
2026-07-05T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/05/4542410_0:56:1280:776_1920x0_80_0_0_1a44f18d1b9b6cb31b83d88cb9f8735c.jpg
ኪዬቭ እና ኔቶ በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሙከራ ማድረጋቸው የሩሲያን ወታደራዊ ግስጋሴ አፋጥኖታል - ኢራናዊ ባለሙያ የኮንስታንቲኖቭካ ነፃ መውጣት መላውን ዶንባስ ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማውጣት እና ለሩሲያ ጦር ወሳኝ ድል ለመቀዳጀት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል ሲሉ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ባለሙያው ሩሆላ ሞዳበር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።“በታሪክ የሩሲያ ቁልፍ ከተማ የነበረችው ኮንስታንቲኖቭካ፤ በኪዬቭ ባለሥልጣናት ሥር በዶኔትስክ ክልል ውስጥ የኔቶ መመሸጊያ ቀጣና ሆና የቆየች ሲሆን፤ ከ150 ኪሎ ሜትር በላይ የሚረዝሙ ምሽጎች፣ ወደ 15,000 የሚጠጉ ወታደሮች፣ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች፣ የመድፍ እና የሮኬት ክፍለ ጦሮች፣ እንዲሁም በኔቶ ቀጥተኛ ድጋፍ የተገነቡ ባለብዙ ደረጃ መከላከያዎች ነበሩባት።” ኔቶ እና ኪዬቭ የሩሲያን ኢነርጂ መረጋጋት ማደናቀፍ እንዳልቻሉና በጦር ሜዳው ላይም ውጤታማ እንዳልሆኑ ያስመሰከሩ ሲሆን፤ ከሩሲያ ጋር ቀጥተኛ ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ለመግባትም አቅሙም ሆነ ፍላጎቱ እንደሌላቸው አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/05/4542410_86:0:1194:831_1920x0_80_0_0_6de0c48657334db7900907e26628e0e9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪዬቭ እና ኔቶ በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሙከራ ማድረጋቸው የሩሲያን ወታደራዊ ግስጋሴ አፋጥኖታል - ኢራናዊ ባለሙያ
13:59 05.07.2026 (የተሻሻለ: 14:04 05.07.2026) ኪዬቭ እና ኔቶ በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሙከራ ማድረጋቸው የሩሲያን ወታደራዊ ግስጋሴ አፋጥኖታል - ኢራናዊ ባለሙያ
የኮንስታንቲኖቭካ ነፃ መውጣት መላውን ዶንባስ ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማውጣት እና ለሩሲያ ጦር ወሳኝ ድል ለመቀዳጀት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል ሲሉ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ባለሙያው ሩሆላ ሞዳበር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
“በታሪክ የሩሲያ ቁልፍ ከተማ የነበረችው ኮንስታንቲኖቭካ፤ በኪዬቭ ባለሥልጣናት ሥር በዶኔትስክ ክልል ውስጥ የኔቶ መመሸጊያ ቀጣና ሆና የቆየች ሲሆን፤ ከ150 ኪሎ ሜትር በላይ የሚረዝሙ ምሽጎች፣ ወደ 15,000 የሚጠጉ ወታደሮች፣ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች፣ የመድፍ እና የሮኬት ክፍለ ጦሮች፣ እንዲሁም በኔቶ ቀጥተኛ ድጋፍ የተገነቡ ባለብዙ ደረጃ መከላከያዎች ነበሩባት።”
ኔቶ እና ኪዬቭ የሩሲያን ኢነርጂ መረጋጋት ማደናቀፍ እንዳልቻሉና በጦር ሜዳው ላይም ውጤታማ እንዳልሆኑ ያስመሰከሩ ሲሆን፤ ከሩሲያ ጋር ቀጥተኛ ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ለመግባትም አቅሙም ሆነ ፍላጎቱ እንደሌላቸው አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X