የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ላይብራሪ፣ የኦንላይን ሪጅስትራር አውቶሜሽን እና የጤና ጣቢያ በይፋ አስመረቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ላይብራሪ፣ የኦንላይን ሪጅስትራር አውቶሜሽን እና የጤና ጣቢያ በይፋ አስመረቀ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ላይብራሪ፣ የኦንላይን ሪጅስትራር አውቶሜሽን እና የጤና ጣቢያ በይፋ አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.07.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ላይብራሪ፣ የኦንላይን ሪጅስትራር አውቶሜሽን እና የጤና ጣቢያ በይፋ አስመረቀ

ሦስቱ ዘመናዊ ፕሮጀክቶች የተቋሙን የቴክኖሎጂ አቅም፣ የአካዳሚክ ልቀት እና የአገልግሎት ጥራት ለማሳደግ ታቅደው የተገነቡ መሆናቸውን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ታምራት ሙሉጌታ፤ እነዚህ ፕሮጀክቶች ተቋሙ በቴክኖሎጂ የታገዘ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለማፍራት የጀመረውን ስትራቴጂካዊ የሪፎርም ጉዞ የሚያጠናክሩ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ፕሮጀክቶቹ መምህራን፣ ተማሪዎችና ተመራማሪዎች ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ያለቦታና ጊዜ ገደብ፣ በፍጥነትና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ለማስገኘት እንደሚያስችሉም ተገልጿል።

ቀደም ሲል በክሊኒክ ደረጃ የነበረው የሕክምና ማዕከል በሰው ኃይልና በዘመናዊ መሠረተ-ልማት ተደራጅቶ ወደ ጤና ጣቢያ ደረጃ ማደጉ የተገለፀ ሲሆን ይህም ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ የሚሰጠውን ድንገተኛ ሕይወት አድን ዕርዳታ በከፍተኛ ደረጃ ያሳድገዋል ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ላይብራሪ፣ የኦንላይን ሪጅስትራር አውቶሜሽን እና የጤና ጣቢያ በይፋ አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ላይብራሪ፣ የኦንላይን ሪጅስትራር አውቶሜሽን እና የጤና ጣቢያ በይፋ አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ላይብራሪ፣ የኦንላይን ሪጅስትራር አውቶሜሽን እና የጤና ጣቢያ በይፋ አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል ላይብራሪ፣ የኦንላይን ሪጅስትራር አውቶሜሽን እና የጤና ጣቢያ በይፋ አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0