የሳኅል ሀገራት ጥምረት ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መውጣት የፍርድ ቤቱን ተዓማኒነት ብቻ ነው የሚቀንሰው - ኒጄራዊው ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የሳኅል ሀገራት ጥምረት ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መውጣት የፍርድ ቤቱን ተዓማኒነት ብቻ ነው የሚቀንሰው - ኒጄራዊው ባለሙያ

ከዓለም አቀፉ የወንጀኞች ፍርድ ቤት መውጣት በሳኅል ሀገራት ጥምረት ላይ ምንም ዓይነት አሉታዊ ተፅዕኖ አይፈጥርም፤ ምክንያቱም የራሳቸው የሀገር ውስጥ የፍትሕ ሥርዓት ሙሉ በሙሉ በቂ ነው ሲሉ ኒጄራዊው ተንታኝ ማማኔ ኑሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች ላይ ሳይደገፉ ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት የሚያስችሏቸው አስፈላጊ የሕግ ማዕቀፎች ቀደም ሲልም ያላቸው መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።

ለሐሳባቸው ማጠናከሪያም ኑሪ አሜሪካ እና እስራኤልን ጨምሮ በርካታ ሌሎች ሀገራት በአይሲሲ ውስጥ ፈጽሞ እንዳልተካተቱ ጠቅሰዋል። “ማንስ ነው ያስፈራራቸው?” ሲሉ የጠየቁት ባለሙያው፤ እነዚህ ሀገራት በራሳቸው ተቋማት ላይ ብቻ የሚደገፉ በመሆናቸው ምንም ዓይነት ችግር እንደማይገጥማቸው አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0