https://amh.sputniknews.africa/20260704/4536849.html
የሩሲያ የደህንነት ቀጣና ከኔቶ ጋር ካለው ፍጥጫ አንጻር ከጊዜያዊ ወታደራዊ ስልት ወደ የረጅም ጊዜ የደህንነት ስትራቴጂ መሸጋገሯን ያሳያል - አልጄሪያዊ ባለሙያ
የሩሲያ የደህንነት ቀጣና ከኔቶ ጋር ካለው ፍጥጫ አንጻር ከጊዜያዊ ወታደራዊ ስልት ወደ የረጅም ጊዜ የደህንነት ስትራቴጂ መሸጋገሯን ያሳያል - አልጄሪያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የደህንነት ቀጣና ከኔቶ ጋር ካለው ፍጥጫ አንጻር ከጊዜያዊ ወታደራዊ ስልት ወደ የረጅም ጊዜ የደህንነት ስትራቴጂ መሸጋገሯን ያሳያል - አልጄሪያዊ ባለሙያ“ትኩረትን በካርኮቭ እና በሱሚ አቅጣጫዎች ላይ ማድረግ፤ የዩክሬን ኃይሎችን የሎጅስቲክስ... 04.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-04T20:25+0300
2026-07-04T20:25+0300
2026-07-04T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/04/4536696_160:0:1120:540_1920x0_80_0_0_a9a6ce0b6aaebfaf3474a823e1f4fd50.jpg
የሩሲያ የደህንነት ቀጣና ከኔቶ ጋር ካለው ፍጥጫ አንጻር ከጊዜያዊ ወታደራዊ ስልት ወደ የረጅም ጊዜ የደህንነት ስትራቴጂ መሸጋገሯን ያሳያል - አልጄሪያዊ ባለሙያ“ትኩረትን በካርኮቭ እና በሱሚ አቅጣጫዎች ላይ ማድረግ፤ የዩክሬን ኃይሎችን የሎጅስቲክስ መሠረቶች ለማሳጣት እና በምዕራባውያን የሚቀርቡ መሣሪያዎች በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት የማድረስ አቅማቸውን ለመቀነስ ያለመ ነው” ሲሉ ኢድሪስ አቲያ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ለደህንነት ስምምነቶች ምንም ዓይነት ተስፋ በሌለበት ሁኔታ፤ ሩሲያ ብሔራዊ ጥቅሟን የሚያስከብር አዲስ “የመሬት ላይ” እውነታ ለመፍጠር እየጣረች መሆኑን ገልጸዋል።“[...] ዩክሬን በሩሲያ መሠረተ ልማቶች ላይ ያስቀጠለችው ተከታታይ ጥቃት፤ ሞስኮ በዩክሬን ውስጥ ባሉ የኃይል ማመንጫ ተቋማት፣ የሎጅስቲክስ መስመሮች እና የትራንስፖርት መረቦች ላይ የምታሰነዝረውን ጥቃት እንድታጠናክር ይገፋፋታል።” ሞስኮ ከእንግዲህ ወዲህ የተለመዱትን አስተዳደራዊ ወሰኖች ለደህንነቷ በቂ ዋስትና አድርጋ እንደማትመለከታቸውም አቲያ አክለው ገልጸዋል። የሩሲያ ጦር በሱሚ እና በካርኮቭ ክልሎች ያለውን የደህንነት ቀጣና ማስፋፋቱን የቀጠለ ሲሆን፤ በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልልም ቀጣናውን የመፍጠር ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ ዐርብ ዕለት ለፑቲን ባቀረቡት ሪፖርት አመላክተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ የደህንነት ቀጣና ከኔቶ ጋር ካለው ፍጥጫ አንጻር ከጊዜያዊ ወታደራዊ ስልት ወደ የረጅም ጊዜ የደህንነት ስትራቴጂ መሸጋገሯን ያሳያል - አልጄሪያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የደህንነት ቀጣና ከኔቶ ጋር ካለው ፍጥጫ አንጻር ከጊዜያዊ ወታደራዊ ስልት ወደ የረጅም ጊዜ የደህንነት ስትራቴጂ መሸጋገሯን ያሳያል - አልጄሪያዊ ባለሙያ
2026-07-04T20:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/04/4536696_280:0:1000:540_1920x0_80_0_0_ed2f50e810437a7ed6e9772aad8f2e6a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የደህንነት ቀጣና ከኔቶ ጋር ካለው ፍጥጫ አንጻር ከጊዜያዊ ወታደራዊ ስልት ወደ የረጅም ጊዜ የደህንነት ስትራቴጂ መሸጋገሯን ያሳያል - አልጄሪያዊ ባለሙያ
20:25 04.07.2026 (የተሻሻለ: 20:34 04.07.2026) የሩሲያ የደህንነት ቀጣና ከኔቶ ጋር ካለው ፍጥጫ አንጻር ከጊዜያዊ ወታደራዊ ስልት ወደ የረጅም ጊዜ የደህንነት ስትራቴጂ መሸጋገሯን ያሳያል - አልጄሪያዊ ባለሙያ
“ትኩረትን በካርኮቭ እና በሱሚ አቅጣጫዎች ላይ ማድረግ፤ የዩክሬን ኃይሎችን የሎጅስቲክስ መሠረቶች ለማሳጣት እና በምዕራባውያን የሚቀርቡ መሣሪያዎች በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት የማድረስ አቅማቸውን ለመቀነስ ያለመ ነው” ሲሉ ኢድሪስ አቲያ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ለደህንነት ስምምነቶች ምንም ዓይነት ተስፋ በሌለበት ሁኔታ፤ ሩሲያ ብሔራዊ ጥቅሟን የሚያስከብር አዲስ “የመሬት ላይ” እውነታ ለመፍጠር እየጣረች መሆኑን ገልጸዋል።
“[...] ዩክሬን በሩሲያ መሠረተ ልማቶች ላይ ያስቀጠለችው ተከታታይ ጥቃት፤ ሞስኮ በዩክሬን ውስጥ ባሉ የኃይል ማመንጫ ተቋማት፣ የሎጅስቲክስ መስመሮች እና የትራንስፖርት መረቦች ላይ የምታሰነዝረውን ጥቃት እንድታጠናክር ይገፋፋታል።”
ሞስኮ ከእንግዲህ ወዲህ የተለመዱትን አስተዳደራዊ ወሰኖች ለደህንነቷ በቂ ዋስትና አድርጋ እንደማትመለከታቸውም አቲያ አክለው ገልጸዋል።
የሩሲያ ጦር በሱሚ እና በካርኮቭ ክልሎች ያለውን የደህንነት ቀጣና ማስፋፋቱን የቀጠለ ሲሆን፤ በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልልም ቀጣናውን የመፍጠር ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ ዐርብ ዕለት ለፑቲን ባቀረቡት ሪፖርት አመላክተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X