የማደጋስካር ፕሬዝዳንት ተሽከርካሪ ባልታወቁ ድሮኖች ሲታደን እንደነበር የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየማደጋስካር ፕሬዝዳንት ተሽከርካሪ ባልታወቁ ድሮኖች ሲታደን እንደነበር የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ
የማደጋስካር ፕሬዝዳንት ተሽከርካሪ ባልታወቁ ድሮኖች ሲታደን እንደነበር የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.07.2026
ሰብስክራይብ

የማደጋስካር ፕሬዝዳንት ተሽከርካሪ ባልታወቁ ድሮኖች ሲታደን እንደነበር የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ

የማደጋስካር ፕሬዝዳንታዊ አስተዳደር እንዳመለከተው፤ አንደኛው ድሮን ሐሙስ ዕለት የተስተዋለ ሲሆን በቀጣዩ ቀን ደግሞ ተጨማሪ ሁለት ድሮኖች ታይተዋል።

ድሮኖቹ እጅግ በጣም ከፍተኛ በረራ ላይ ስለነበሩ መትቶ ለመጣል እንዳልተቻለም ጽሕፈት ቤቱ አክሎ ገልጿል።

ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና በሰላምና በደህና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ መግለጫው አጽንኦት ሰጥቷል።

ተመሳሳይ ክስተት ሲያጋጥም ይህ የመጀመሪያው አይደለም፤ ባለፈው ሚያዝያ ወር አምስት ድሮኖች በፕሬዝዳንቱ መኖሪያ ቤት ላይ ሲያንዣብቡ ተስተውለው ነበር። በተጨማሪም መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ እና በፕሬዝዳንቱ ላይ የግድያ ሙከራ ለመፈጸም አቅደዋል የተባሉ 13 ሰዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0