የኢራን ሕዝብ በአሜሪካ ላይ ድል ይቀዳጃል - ሜድቬዴቭ

ሰብስክራይብ

የኢራን ሕዝብ በአሜሪካ ላይ ድል ይቀዳጃል - ሜድቬዴቭ

በአያቶላ አሊ ኻሜኒ የሽኝት ሥነ-ስርዓት ላይ የተገኘውን የሩሲያ ልዑክ የመሩት የሀገሪቱ የደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ዲሚትሪ መድቬዴቭ፤ ከኢራን ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር ተወያይተዋል።

በሥነ-ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት መድቬዴቭ፤ “ይህ ከባድ ሀዘን በአሜሪካ እና በአጋሮቿ የተቀነባበረውን ጫና ያልተበገረውን የኢራን ሕዝብ አንድ አድርጎታል። በዚህ ትግል ውስጥም በጽናት ቆመዋል” ብለዋል።

አክለውም ሩሲያ በኻሜኒ ሰማዕትነት ከኢራን ሕዝብ ጋር አብራ ማዘኗን ገልጸዋል።

ዲሚትሪ መድቬዴቭ በአያቶላህ አሊ የቀብር ሥነ-ስርዓትና ሽኝት ላይ ለመታደም ትናንት ወደ ኢራን ማቅናታቸው የሚታወስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0