https://amh.sputniknews.africa/20260704/4535353.html
ወጣት ታንዛኒያውያን ለአነስተኛ አራሾች የሚሆን አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ ትራክተር ሠሩ
ወጣት ታንዛኒያውያን ለአነስተኛ አራሾች የሚሆን አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ ትራክተር ሠሩ
Sputnik አፍሪካ
ወጣት ታንዛኒያውያን ለአነስተኛ አራሾች የሚሆን አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ ትራክተር ሠሩ ወጣቶቹ ይህንን ሐሳብ ሊያመነጩ የቻሉት በርካታ ገበሬዎች ውድ የሆኑ የግብርና ማሽነሪዎችን ለመግዛት ሲቸገሩ ከተመለከቱ በኋላ ነው። ማሽኑ አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ፣... 04.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-04T18:35+0300
2026-07-04T18:35+0300
2026-07-04T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/04/4535200_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_e657b243a61dd2c93d39fed0fe2f05e8.jpg
ወጣት ታንዛኒያውያን ለአነስተኛ አራሾች የሚሆን አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ ትራክተር ሠሩ ወጣቶቹ ይህንን ሐሳብ ሊያመነጩ የቻሉት በርካታ ገበሬዎች ውድ የሆኑ የግብርና ማሽነሪዎችን ለመግዛት ሲቸገሩ ከተመለከቱ በኋላ ነው። ማሽኑ አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ፣ ተግባራዊ እና ከአካባቢው ፍላጎት ጋር የተጣጣመ ሲሆን፤ የጉልበት ድካምን ለመቀነስ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ወጪን ለመቀነስ ያለመ ነው። ለተጨማሪ ዝርዝሮች ቪዲዮውን ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወጣት ታንዛኒያውያን ለአነስተኛ አራሾች የሚሆን አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ ትራክተር ሠሩ
Sputnik አፍሪካ
ወጣት ታንዛኒያውያን ለአነስተኛ አራሾች የሚሆን አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ ትራክተር ሠሩ
2026-07-04T18:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/04/4535200_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_8fdb50e5bae57abdd48a97c1dd6d40df.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ወጣት ታንዛኒያውያን ለአነስተኛ አራሾች የሚሆን አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ ትራክተር ሠሩ
18:35 04.07.2026 (የተሻሻለ: 18:44 04.07.2026) ወጣት ታንዛኒያውያን ለአነስተኛ አራሾች የሚሆን አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ ትራክተር ሠሩ
ወጣቶቹ ይህንን ሐሳብ ሊያመነጩ የቻሉት በርካታ ገበሬዎች ውድ የሆኑ የግብርና ማሽነሪዎችን ለመግዛት ሲቸገሩ ከተመለከቱ በኋላ ነው። ማሽኑ አነስተኛ ወጪ የሚጠይቅ፣ ተግባራዊ እና ከአካባቢው ፍላጎት ጋር የተጣጣመ ሲሆን፤ የጉልበት ድካምን ለመቀነስ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ወጪን ለመቀነስ ያለመ ነው።
ለተጨማሪ ዝርዝሮች ቪዲዮውን ይመልከቱ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X