የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር የ‘ዩግ’ የውጊያ ቡድን ወታደሮችን ኮንስታንቲኖቭካን ነፃ በማውጣት ላሳዩት ጀግንነት አደነቁ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር የ‘ዩግ’ የውጊያ ቡድን ወታደሮችን ኮንስታንቲኖቭካን ነፃ በማውጣት ላሳዩት ጀግንነት አደነቁ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር የ‘ዩግ’ የውጊያ ቡድን ወታደሮችን ኮንስታንቲኖቭካን ነፃ በማውጣት ላሳዩት ጀግንነት አደነቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.07.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር የ‘ዩግ’ የውጊያ ቡድን ወታደሮችን ኮንስታንቲኖቭካን ነፃ በማውጣት ላሳዩት ጀግንነት አደነቁ

“የእናንተ ደፋር እና ወሳኝ እርምጃዎች ጠላትን በስኬት ወደ ኋላ ለመግፋት ያስቻሉ ሲሆን፤ ለ‘ዩግ’ (ደቡብ)  የውጊያ ቡድን አጠቃላይ ግስጋሴም ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክተዋል” ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አንድሬ ቤሎሶቭ ገልጸዋል።

ቤሎሶቭ ወታደሮቹ የተጣለባቸውን የውጊያ ግቦች በስኬት በመወጣታቸው እና ለግዳጃቸው ባሳዩት ታማኝነት ያላቸውን ምስጋና የገለጹ ሲሆን፤ ወደፊትም ሁሉንም ተልዕኮዎች በክብር መወጣታቸውን እንደሚቀጥሉ፣ ብሔራዊ ጥቅምን እንደሚያስከብሩ እና የሩሲያን ደህንነት እንደሚያረጋግጡ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0