ይመልከቱ | አርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት፦ የኢትዮጵያ አዲሱ የጉባኤ ቱሪዝም ማዕከል

ሰብስክራይብ

ይመልከቱ | አርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት፦ የኢትዮጵያ አዲሱ የጉባኤ ቱሪዝም ማዕከል

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የተመረቀው ሪዞርቱ የሚከቱልትን ይዟል፡፡

🟠 2 ፕሬዚደንሻል ስዊቶችን ጨምሮ 85 ቅንጡ ክፍሎች፣

🟠 ከ1,300 በላይ ሰዎችን የሚይዝ ዘመናዊ አዳራሽ፣

🟠 ዓለም አቀፍና የሃገር ውስጥ ምግብ ቤቶች፣ የቪአይፒ አዳራሽ እና በሐይቅ ላይ ተንሳፋፊ ሬስቶራንቶች፣

🟠 ስፓ፣ ባህላዊ የጤና መጠበቂያዎች፣ መዋኛ ገንዳ እና የአካል ብቃት ማዕከል፣

🟠 የእግር ጉዞ መንገዶች፣ የስፖርት ማዘውተሪያዎች እና የሕፃናት መጫወቻዎች

🟠 የአትክልት ስፍራዎች ከ2,000 በላይ የፍራፍሬ ዛፎች ጋር እንዲሁም

🟠 የባሕል ትርኢቶች፣ ባህላዊ ሙዚቃ፣ የቡና አፈላል እና የእጅ ጥበብ ሥራዎች ማሳያዎችን ይዟል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0