https://amh.sputniknews.africa/20260703/4871067.html
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት ስጋት
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት ስጋት
Sputnik አፍሪካ
ከድንበራችን ባሻገር ያለው ጦርነት እቤትዎ ድረስ የሚደርስ የጤና ስጋት እየሆነ ነው? በመካከለኛው ምስራቅ ያለው አለመረጋጋት እና የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት እና ገበያ ላይ ምን እያደረሱ ነው? አቅርቦቶች ሲዘገዩ እና ዋጋ... 03.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-03T14:55+0300
2026-07-03T14:55+0300
2026-08-08T14:55+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4870908_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_9f02b111e1a8dbbfb3ce716df15fcce3.png
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት ስጋት
Sputnik አፍሪካ
"አሁን በዋነኝነት የጨመረው ነገር የኢንሹራንስ አረቦን ፣ የሴኩዩሪቲ ክፍያ እና የመሳሰሉት ናቸው... ከዚህ በፊት ሲከፈል የነበረውን ያህል ዋጋ መቶ ፐርሰንት በሚባል ደረጃ እጥፍ ሆኗል። ያ ደግሞ በተዘዋዋሪ የመጨረሻ ያለቀው መድሃኒት ላይ ዋጋ እንዲጨምር ያደርገዋል።" ሲል የፋርማሲ ባለሙያው አቶ በረከት ጌታሁን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
ከድንበራችን ባሻገር ያለው ጦርነት እቤትዎ ድረስ የሚደርስ የጤና ስጋት እየሆነ ነው?
በመካከለኛው ምስራቅ ያለው አለመረጋጋት እና የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት እና ገበያ ላይ ምን እያደረሱ ነው? አቅርቦቶች ሲዘገዩ እና ዋጋ ሲጨምር የዜጎች ህይወት ምን ይሆናል?
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ የፋርማሲ ባልሙያ ከሆነው ከአቶ በረከት ጌታሁን ጋር የዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት መቆራረጥ በብሔራዊ የጤና ደህንነታችን ላይ የደቀነውን አደጋ በጥልቀት እንመረምራለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡
ከድንበራችን ባሻገር ያለው ጦርነት እቤትዎ ድረስ የሚደርስ የጤና ስጋት እየሆነ ነው? በመካከለኛው ምስራቅ ያለው አለመረጋጋት እና የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት እና ገበያ ላይ ምን እያደረሱ ነው? አቅርቦቶች ሲዘገዩ እና ዋጋ ሲጨምር የዜጎች ህይወት ምን ይሆናል?በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ የፋርማሲ ባልሙያ ከሆነው ከአቶ በረከት ጌታሁን ጋር የዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት መቆራረጥ በብሔራዊ የጤና ደህንነታችን ላይ የደቀነውን አደጋ በጥልቀት እንመረምራለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4870908_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_f8e26de8879f2ed0233778bf206aaed1.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት ስጋት
14:55 03.07.2026 (የተሻሻለ: 14:55 08.08.2026) "አሁን በዋነኝነት የጨመረው ነገር የኢንሹራንስ አረቦን ፣ የሴኩዩሪቲ ክፍያ እና የመሳሰሉት ናቸው... ከዚህ በፊት ሲከፈል የነበረውን ያህል ዋጋ መቶ ፐርሰንት በሚባል ደረጃ እጥፍ ሆኗል። ያ ደግሞ በተዘዋዋሪ የመጨረሻ ያለቀው መድሃኒት ላይ ዋጋ እንዲጨምር ያደርገዋል።" ሲል የፋርማሲ ባለሙያው አቶ በረከት ጌታሁን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
ከድንበራችን ባሻገር ያለው ጦርነት እቤትዎ ድረስ የሚደርስ የጤና ስጋት እየሆነ ነው? በመካከለኛው ምስራቅ ያለው አለመረጋጋት እና የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት እና ገበያ ላይ ምን እያደረሱ ነው? አቅርቦቶች ሲዘገዩ እና ዋጋ ሲጨምር የዜጎች ህይወት ምን ይሆናል?
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ የፋርማሲ ባልሙያ ከሆነው ከአቶ በረከት ጌታሁን ጋር የዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት መቆራረጥ በብሔራዊ የጤና ደህንነታችን ላይ የደቀነውን አደጋ በጥልቀት እንመረምራለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox