የግዙፉ ፍጡር የመጨረሻ ማረፊያ፦ በኮንጎ የባሕር ዳርቻ የዓሣ ነባሪ ሕይወት በአሳዛኝ ሁኔታ አበቃ

ሰብስክራይብ

#viral | የግዙፉ ፍጡር የመጨረሻ ማረፊያ፦ በኮንጎ የባሕር ዳርቻ የዓሣ ነባሪ ሕይወት በአሳዛኝ ሁኔታ አበቃ

በደቡብ ምዕራብ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሚገኘው የሙአንዳ የባሕር ዳርቻ አንድ ዓሣ ነባሪ በሞገድ ተገፍቶ ወደ የብስ የወጣ ሲሆን፤ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ዳርቻ ላይ የተከሰተው ይህ እጅግ ያልተለመደ ክስተት ነዋሪዎችንና ባለሥልጣናትን አስደምሟል።

ግዙፉን ፍጡር ለማዳን የተደረጉ ጥረቶች ሁሉ ሳይሳኩ መቅረታቸው ተነግሯል።

በቦታው የነበሩ ታዛቢዎች ስለ ክስተቱ መንስኤ የተለያዩ ግምቶችን በሰነዘሩበት ወቅት አንድ አሳሳቢ ጥያቄ ተነስቷል፦ በቪዲዮ 2 ላይ እንደሚታየው፣ ይህ ግዙፍ ፍጡር የፕላስቲክ ብክለት ሰለባ በመሆን አንድን ቧንቧ በመዋጡ ምክንያት ለዚህ አሳዛኝ እጣ ፈንታ ተዳርጎ ይሆን?

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0