https://amh.sputniknews.africa/20260703/4517947.html
የኢራን ሉዓላዊ መሪ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመታደም የአፍሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቴህራን ገቡ
የኢራን ሉዓላዊ መሪ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመታደም የአፍሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቴህራን ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የኢራን ሉዓላዊ መሪ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመታደም የአፍሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቴህራን ገቡየልዑካን ቡድኖቹን የሚመሩት፦ የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ የኮንጎ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ የናሚቢያ የፕሬዝዳንት ጉዳዮች ሚኒስትር፤... 03.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-03T18:25+0300
2026-07-03T18:25+0300
2026-07-03T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/03/4517248_0:0:696:392_1920x0_80_0_0_1d9fa82c6a37980836499bedf6e191fd.jpg
የኢራን ሉዓላዊ መሪ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመታደም የአፍሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቴህራን ገቡየልዑካን ቡድኖቹን የሚመሩት፦ የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ የኮንጎ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ የናሚቢያ የፕሬዝዳንት ጉዳዮች ሚኒስትር፤ የግብፅ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናቸው።እንደ ኢራን ሚዲያ ዘገባ፤ ከቱኒዚያ፣ ከሞሮኮ እና ከሴኔጋል የመጡ ምሁራንና አሳቢዎችም ለቀደሞው የኢራን መሪ ክብራቸውንና ሀዘናቸውን ገልጸዋል።ለአያቶላ ኻሚኒ የቀብር ሥነ ሥርዓት ወደ 100 የሚጠጉ ሀገራት የልዑካን ቡድኖቻቸውን ወደ ቴህራን መላካቸው ተነግሯል።የቀብር ሥነ ሥርዓቱ የሀዘን መርሃ ግብሮች ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 2 ቀን የሚቀጥሉ ሲሆን፤ በመጨረሻም በመሽሃድ ከተማ በሚፈጸመው ቀብር ይጠናቀቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢራን ሉዓላዊ መሪ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመታደም የአፍሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቴህራን ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የኢራን ሉዓላዊ መሪ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመታደም የአፍሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቴህራን ገቡ
2026-07-03T18:25+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/03/4517248_87:0:610:392_1920x0_80_0_0_e67c9e778ef6d306ad80b79fe23b3493.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia