https://amh.sputniknews.africa/20260703/4516729.html
ወደ ሩስያ የተጀመረው ቀጥታ በረራ ታንዛኒያን በአፍሪካ፣ በምሥራቅ አውሮፓ እና በሌሎች ቀጣናዎች መካከል መሸጋገሪያ ያደርጋታል - የትራንስፖርት ሚኒስትሩ
ወደ ሩስያ የተጀመረው ቀጥታ በረራ ታንዛኒያን በአፍሪካ፣ በምሥራቅ አውሮፓ እና በሌሎች ቀጣናዎች መካከል መሸጋገሪያ ያደርጋታል - የትራንስፖርት ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
ወደ ሩስያ የተጀመረው ቀጥታ በረራ ታንዛኒያን በአፍሪካ፣ በምሥራቅ አውሮፓ እና በሌሎች ቀጣናዎች መካከል መሸጋገሪያ ያደርጋታል - የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አዲሱ የበረራ መስመር እንደ ሩሲያ እና ቤላሩስ ባሉ የምሥራቅ አውሮፓ ሀገራት እንዲሁም በምሥራቅ፣... 03.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-03T17:41+0300
2026-07-03T17:41+0300
2026-07-03T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/03/4516576_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_aec0f090ee8a36a1369e90c42c567356.jpg
ወደ ሩስያ የተጀመረው ቀጥታ በረራ ታንዛኒያን በአፍሪካ፣ በምሥራቅ አውሮፓ እና በሌሎች ቀጣናዎች መካከል መሸጋገሪያ ያደርጋታል - የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አዲሱ የበረራ መስመር እንደ ሩሲያ እና ቤላሩስ ባሉ የምሥራቅ አውሮፓ ሀገራት እንዲሁም በምሥራቅ፣ ደቡባዊ እና መካከለኛው አፍሪካ መካከል የሚደረገውን ጉዞ ያመቻቻል ሲሉ የታንዛኒያ ትራንስፖርት ሚኒስትር ማካሜ ምንያ ምባራዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሚኒስትሩ ሲያብራሩም፤ ከመላው ቀጣናው የሚነሱ መንገደኞች በዳሬሰላም በኩል ወደ ሞስኮ የሚገናኙ በመሆኑ፤ ይህ አሰራር ሀገሪቱን ዋና ማዕከል እንደሚያደርጋትና የቱሪዝም ዘርፉንም እንደሚያሳድገው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወደ ሩስያ የተጀመረው ቀጥታ በረራ ታንዛኒያን በአፍሪካ፣ በምሥራቅ አውሮፓ እና በሌሎች ቀጣናዎች መካከል መሸጋገሪያ ያደርጋታል - የትራንስፖርት ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
ወደ ሩስያ የተጀመረው ቀጥታ በረራ ታንዛኒያን በአፍሪካ፣ በምሥራቅ አውሮፓ እና በሌሎች ቀጣናዎች መካከል መሸጋገሪያ ያደርጋታል - የትራንስፖርት ሚኒስትሩ
2026-07-03T17:41+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/03/4516576_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_447153d9aef28a9b8e8286e8381948ea.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ወደ ሩስያ የተጀመረው ቀጥታ በረራ ታንዛኒያን በአፍሪካ፣ በምሥራቅ አውሮፓ እና በሌሎች ቀጣናዎች መካከል መሸጋገሪያ ያደርጋታል - የትራንስፖርት ሚኒስትሩ
17:41 03.07.2026 (የተሻሻለ: 17:44 03.07.2026) ወደ ሩስያ የተጀመረው ቀጥታ በረራ ታንዛኒያን በአፍሪካ፣ በምሥራቅ አውሮፓ እና በሌሎች ቀጣናዎች መካከል መሸጋገሪያ ያደርጋታል - የትራንስፖርት ሚኒስትሩ
አዲሱ የበረራ መስመር እንደ ሩሲያ እና ቤላሩስ ባሉ የምሥራቅ አውሮፓ ሀገራት እንዲሁም በምሥራቅ፣ ደቡባዊ እና መካከለኛው አፍሪካ መካከል የሚደረገውን ጉዞ ያመቻቻል ሲሉ የታንዛኒያ ትራንስፖርት ሚኒስትር ማካሜ ምንያ ምባራዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ሲያብራሩም፤ ከመላው ቀጣናው የሚነሱ መንገደኞች በዳሬሰላም በኩል ወደ ሞስኮ የሚገናኙ በመሆኑ፤ ይህ አሰራር ሀገሪቱን ዋና ማዕከል እንደሚያደርጋትና የቱሪዝም ዘርፉንም እንደሚያሳድገው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X