https://amh.sputniknews.africa/20260703/4516429.html
ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ የኢትዮጵያን "የቱሪዝም አቅም ወደ ላቀ ምዕራፍ ያሸጋግራል" ያሉትን ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ጎበኙ
ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ የኢትዮጵያን "የቱሪዝም አቅም ወደ ላቀ ምዕራፍ ያሸጋግራል" ያሉትን ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ጎበኙ
Sputnik አፍሪካ
ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ የኢትዮጵያን "የቱሪዝም አቅም ወደ ላቀ ምዕራፍ ያሸጋግራል" ያሉትን ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ጎበኙ በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው ፕሮጀክቱ በ52,000 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ ሲሆን 53 ቅንጡ ቪላዎችን ያካተተ ነው፤... 03.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-03T17:27+0300
2026-07-03T17:27+0300
2026-07-03T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/03/4514745_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_ee0f64f6bec1df72b43ca6e3f16c5f14.jpg
ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ የኢትዮጵያን "የቱሪዝም አቅም ወደ ላቀ ምዕራፍ ያሸጋግራል" ያሉትን ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ጎበኙ በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው ፕሮጀክቱ በ52,000 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ ሲሆን 53 ቅንጡ ቪላዎችን ያካተተ ነው፤ ከ300 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡ “መሰል ኢንቨስትመንቶች የመደመር መንግሥት የገነባቸውን መሠረተ-ልማቶች ተከትሎ የግሉ ዘርፍ ማበርከት የሚችለውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በግልጽ የሚያሳይ ነው።” ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ መሰል ታላላቅ ፕሮጀክቶች ላይ፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በስፋት እንዲሰማሩና መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/03/4514745_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_6931176305080492dfc47a9243a9458f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ የኢትዮጵያን "የቱሪዝም አቅም ወደ ላቀ ምዕራፍ ያሸጋግራል" ያሉትን ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ጎበኙ
17:27 03.07.2026 (የተሻሻለ: 17:34 03.07.2026) ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ የኢትዮጵያን "የቱሪዝም አቅም ወደ ላቀ ምዕራፍ ያሸጋግራል" ያሉትን ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ጎበኙ
በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው ፕሮጀክቱ በ52,000 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ ሲሆን 53 ቅንጡ ቪላዎችን ያካተተ ነው፤ ከ300 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡
“መሰል ኢንቨስትመንቶች የመደመር መንግሥት የገነባቸውን መሠረተ-ልማቶች ተከትሎ የግሉ ዘርፍ ማበርከት የሚችለውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በግልጽ የሚያሳይ ነው።” ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ መሰል ታላላቅ ፕሮጀክቶች ላይ፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በስፋት እንዲሰማሩና መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X








