የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር የጥቁር ባሕር የጦር መርከብ ዕዝን ጎበኙ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር የጥቁር ባሕር የጦር መርከብ ዕዝን ጎበኙ

አንድሬ ቤሎሶቭ በጥቁር ባሕር የጦር መርከብ ዕዝ ጣቢያ ላይ ስብሰባ ያካሄዱ ሲሆን፤ በአካባቢው ወታደራዊ ደህንነትን ለማረጋገጥ እየተወሰዱ ስላሉ እርምጃዎች ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል።

ሚኒስትሩ በንግግራቸው፣ “የባሕር ዳርቻ መለዮ ሥርዓት የውጊያ አቅምን ማሳደግ፣ እንዲሁም የጠላትን የአየር ጥቃት የመመከቻ እና የወታደራዊና ሲቪል መሠረተ ልማት ተቋማትን የመጠበቂያ ኃይላትንና አማራጮችን ማጠናከር ከዋነኞቹ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ ነው” ብለዋል።

በተጨማሪም ቤሎሶቭ በጥቁር ባሕር የጦር መርከብ ዕዝ ውስጥ ለሚገኙ ባሕረኞች በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ላይ ላሳዩት ጀግንነት የመንግሥት የክብር ሽልማቶችን አበርክተውላቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0