የግብፅ ብሔራዊ ቡድን አባላት ከአሜሪካ ፖሊስ ጋር ግጭት ውስጥ ሊገቡ ተቃርበው ነበር

ሰብስክራይብ

#viral | የግብፅ ብሔራዊ ቡድን አባላት ከአሜሪካ ፖሊስ ጋር ግጭት ውስጥ ሊገቡ ተቃርበው ነበር

በዳላስ ሆቴል ውስጥ የግብፅ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ልዑካን አባላት ከአንድ ወጣት ደጋፊ ጋር ለመነጋገር በሞከሩበት ወቅት፣ አንድ የፖሊስ መኮንን የቡድኑን አባላት ገፍትሯል መባሉን ተከትሎ በመካከላቸው ግጭት ሊቀሰቀስ ጥቂት ቀርቶ ነበር።

በጦፈው እሰጣ አገባ ወቅት መኮንኑ እጁን በሽጉጥ ማስቀመጫው ላይ ያደረገ ቢሆንም፣ ቆይቶ ግን ሁኔታው በሰላም ተፈትቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0