የዜጎችን አኗኗር ምቹ እና ዘመናዊ ማድረግ የኮሪደር ልማት መርሃ-ግብር ዋነኛ ግብ መሆኑን ዐቢይ አሕመድ ገለጹ

ሰብስክራይብ

የዜጎችን አኗኗር ምቹ እና ዘመናዊ ማድረግ የኮሪደር ልማት መርሃ-ግብር ዋነኛ ግብ መሆኑን ዐቢይ አሕመድ ገለጹ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርባ ምንጭ ከተማ የተከናወነውን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በተመለከተ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ መሠረተ-ልማትን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር የኢትዮጵያ ከተሞችን ምቹነት የማረጋገጥ ሥራ በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።

‎"ያየነው የአርባ ምንጭ ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት፤ ዘመናዊ የአስፋልት መንገድ እና መብራቶችን እና ዲጂታል ስክሪኖችን ያካተተ ሲሆን በተጠናቀቁት የኮሪደር ስራዎች ላይ አገልግሎቱ ተጀምሯል።" ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0