የቡርኪና ፋሶ ከፈረንሳይ ጋር መቆራረጥ እየተጠናከረች ካለችው አፍሪካ የተሰጠ ምላሽ ነው - ኒጄራዊው ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የቡርኪና ፋሶ ከፈረንሳይ ጋር መቆራረጥ እየተጠናከረች ካለችው አፍሪካ የተሰጠ ምላሽ ነው - ኒጄራዊው ባለሙያ

​ የፖለቲካ ተንታኙ መሐማን ሀዲ መሐማን ናጎዲ፤ በሰኔ ወር መጨረሻ የአውሮፓ ኅብረት ዋጋዱጉን ኢላማ በማድረግ ባፀደቀው የውሳኔ ሐሳብ በቡርኪና ፋሶ የውስጥ ጉዳይ ላይ ያደረገውን ጣልቃ ገብነት ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አውግዘዋል።

​"ተላላኪው" የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ በአፍሪካ ውስጥ የፈረንሳይ ፖሊሲ አባሪ መሆኑንም ጠቅሰዋል።

​ ከፈረንሳይ ጋር ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የማቋረጥ ውሳኔ፤ "በየቦታው ለተዛመተው እና ለተንሰራፋው አምባገነንነት አፍሪካ — የሳኅል ቀጣና — የሰጡት የመጀመሪያ ምዕራፍ ምላሽ ብቻ ነው" ሲሉ ባለሙያው ገልጸዋል።

​ናጎዲ፤ አፍሪካውያን "ምዕራባውያን በአኅጉሪቱ ውስጥ ሊያስቀጥሉት የሚሹትን ፍላጎትን በኃይል የመጫን ዝንባሌ እና የንቀት ፖሊሲ ከእንግዲህ እንዳይቀበሉ" አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0