https://amh.sputniknews.africa/20260702/4619130.html
ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት፦ ያልተነካው እምቅ አቅም
ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት፦ ያልተነካው እምቅ አቅም
Sputnik አፍሪካ
በተጨማሪም "ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሳትሟቸው የምርምር ውጤቶች ከኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል፡፡ ይህ መጣጣም ሲኖር የህብረተሰቡን ችግር በመቅረፍ ረገድ እንዲሁም ለሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ በሁለቱም በኩል... 02.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-02T18:48+0300
2026-07-02T18:48+0300
2026-07-11T18:49+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4618971_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_52bd4b0932cc4d5f668bbe3050adab3c.png
ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት፦ ያልተነካው እምቅ አቅም
Sputnik አፍሪካ
"ምርምርን በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ውስን ሀብት ባለባቸው ሁኔታዎች ውስጥ ለልማት 'የአቅም ማባዣ' (force multiplier) አድርጌ እገልጸዋለሁ። ሀብት ውስን በሚሆንበት ጊዜ ዋናው ፈተና የሀብቱ እጥረት ሳይሆን ያንን ያለውን ሀብት ምን ያህል በብቃትና በአግባቡ እየተጠቀምንበት ነው የሚለው ነው። ምርምር እጅግ ወሳኝ የሚሆነውም እዚህ ቦታ ላይ ነው።" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ፋከልቲ ከፍተኛ የምርምር ባለሙያ ሰለሞን አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም "ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሳትሟቸው የምርምር ውጤቶች ከኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል፡፡ ይህ መጣጣም ሲኖር የህብረተሰቡን ችግር በመቅረፍ ረገድ እንዲሁም ለሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ በሁለቱም በኩል መዋቅራዊ እና አሰራራዊ ለውጥ ያስፈልጋል።" ሲሉ አክለዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶአችን በከፍተኛ የምርምር ባለሙያው ሰለሞን አስማረ አማካኝነት ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት ያለውን ፋይዳ፣ በዩኒቨርሲቲዎችና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር የሚቻልባቸውን መንገዶች፣ እንዲሁም የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ሚና እንመለከታለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡
በተጨማሪም "ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሳትሟቸው የምርምር ውጤቶች ከኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል፡፡ ይህ መጣጣም ሲኖር የህብረተሰቡን ችግር በመቅረፍ ረገድ እንዲሁም ለሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ በሁለቱም በኩል መዋቅራዊ እና አሰራራዊ ለውጥ ያስፈልጋል።" ሲሉ አክለዋል፡፡በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶአችን በከፍተኛ የምርምር ባለሙያው ሰለሞን አስማረ አማካኝነት ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት ያለውን ፋይዳ፣ በዩኒቨርሲቲዎችና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር የሚቻልባቸውን መንገዶች፣ እንዲሁም የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ሚና እንመለከታለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4618971_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_f1f7ac146a5c4bf8494a4d6859592938.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት፦ ያልተነካው እምቅ አቅም
18:48 02.07.2026 (የተሻሻለ: 18:49 11.07.2026) "ምርምርን በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ውስን ሀብት ባለባቸው ሁኔታዎች ውስጥ ለልማት 'የአቅም ማባዣ' (force multiplier) አድርጌ እገልጸዋለሁ። ሀብት ውስን በሚሆንበት ጊዜ ዋናው ፈተና የሀብቱ እጥረት ሳይሆን ያንን ያለውን ሀብት ምን ያህል በብቃትና በአግባቡ እየተጠቀምንበት ነው የሚለው ነው። ምርምር እጅግ ወሳኝ የሚሆነውም እዚህ ቦታ ላይ ነው።" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ፋከልቲ ከፍተኛ የምርምር ባለሙያ ሰለሞን አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም "ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሳትሟቸው የምርምር ውጤቶች ከኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል፡፡ ይህ መጣጣም ሲኖር የህብረተሰቡን ችግር በመቅረፍ ረገድ እንዲሁም ለሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ በሁለቱም በኩል መዋቅራዊ እና አሰራራዊ ለውጥ ያስፈልጋል።" ሲሉ አክለዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶአችን በከፍተኛ የምርምር ባለሙያው ሰለሞን አስማረ አማካኝነት ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት ያለውን ፋይዳ፣ በዩኒቨርሲቲዎችና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር የሚቻልባቸውን መንገዶች፣ እንዲሁም የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ሚና እንመለከታለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox