https://amh.sputniknews.africa/20260702/4503126.html
ይመልከቱ | ሩሲያ የመጀመሪያውን የታንዛኒያ ቀጥታ በረራ መንገደኞች ተቀበለች
ይመልከቱ | ሩሲያ የመጀመሪያውን የታንዛኒያ ቀጥታ በረራ መንገደኞች ተቀበለች
Sputnik አፍሪካ
ይመልከቱ | ሩሲያ የመጀመሪያውን የታንዛኒያ ቀጥታ በረራ መንገደኞች ተቀበለች የኤር ታንዛኒያ አውሮፕላን 123 መንገደኞችን አሳፍሮ ዛሬ ጠዋት ሞስኮ ደርሷል። በረራዎቹ በሳምንት ሦስት ጊዜ በዳሬሰላም – ሞስኮ – ዛንዚባር – ዳሬሰላም መስመር ቦይንግ... 02.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-02T17:37+0300
2026-07-02T17:37+0300
2026-07-02T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4502973_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_180b55196a814a3924f94336f72d4b10.jpg
ይመልከቱ | ሩሲያ የመጀመሪያውን የታንዛኒያ ቀጥታ በረራ መንገደኞች ተቀበለች የኤር ታንዛኒያ አውሮፕላን 123 መንገደኞችን አሳፍሮ ዛሬ ጠዋት ሞስኮ ደርሷል። በረራዎቹ በሳምንት ሦስት ጊዜ በዳሬሰላም – ሞስኮ – ዛንዚባር – ዳሬሰላም መስመር ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላንን በመጠቀም ይከናወናሉ።ወደ ታንዛኒያ በሚመለሰው በረራ 144 መንገደኞች እንደሚሳፈሩ የሩሲያ ትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ይመልከቱ | ሩሲያ የመጀመሪያውን የታንዛኒያ ቀጥታ በረራ መንገደኞች ተቀበለች
Sputnik አፍሪካ
ይመልከቱ | ሩሲያ የመጀመሪያውን የታንዛኒያ ቀጥታ በረራ መንገደኞች ተቀበለች
2026-07-02T17:37+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4502973_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_02896fd852b1d11de17db922fa632bbf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ይመልከቱ | ሩሲያ የመጀመሪያውን የታንዛኒያ ቀጥታ በረራ መንገደኞች ተቀበለች
17:37 02.07.2026 (የተሻሻለ: 17:44 02.07.2026) ይመልከቱ | ሩሲያ የመጀመሪያውን የታንዛኒያ ቀጥታ በረራ መንገደኞች ተቀበለች
የኤር ታንዛኒያ አውሮፕላን 123 መንገደኞችን አሳፍሮ ዛሬ ጠዋት ሞስኮ ደርሷል።
በረራዎቹ በሳምንት ሦስት ጊዜ በዳሬሰላም – ሞስኮ – ዛንዚባር – ዳሬሰላም መስመር ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላንን በመጠቀም ይከናወናሉ።
ወደ ታንዛኒያ በሚመለሰው በረራ 144 መንገደኞች እንደሚሳፈሩ የሩሲያ ትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X