https://amh.sputniknews.africa/20260702/4502438.html
የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ቆይታውን አጠናቆ በታላቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ
የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ቆይታውን አጠናቆ በታላቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ
Sputnik አፍሪካ
#viral |የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ቆይታውን አጠናቆ በታላቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ ቡድኑ ለመጀመሪያ ግዜ ለጥሎ ማለፍ በመድረስ ያደረገውን ጉዞ አጠናቆ ትናንት ምሽት ደቡብ አፍሪካ ገብቷል።1ኛ ጨዋታ፦... 02.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-02T16:58+0300
2026-07-02T16:58+0300
2026-07-02T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4501921_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_f98c28c6a41a7d54accdc622db839a1f.jpg
#viral |የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ቆይታውን አጠናቆ በታላቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ ቡድኑ ለመጀመሪያ ግዜ ለጥሎ ማለፍ በመድረስ ያደረገውን ጉዞ አጠናቆ ትናንት ምሽት ደቡብ አፍሪካ ገብቷል።1ኛ ጨዋታ፦ ውድድሩን በጋራ ከምታስተናግደው ሜክሲኮ ጋር ባደረገው የመክፈቻ ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ሽንፈት አስተናግዷል።2ኛ ጨዋታ፦ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል።3ኛ ጨዋታ፦ ደቡብ ኮሪያን 1 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር መሸጋገሩን አረጋግጧል።የ32ቱ ጥሎ ማለፍ፦ ውድድሩን በጋራ ከምታስተናግደው ካናዳ ጋር ባደረገው ጨዋታ፤ በተጨማሪ ሰዓት በተቆጠረበት ጎል 1 ለ 0 ተሸንፎ የዓለም ዋንጫ ጉዞው አክትሟል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ቆይታውን አጠናቆ በታላቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ቆይታውን አጠናቆ በታላቅ አቀባበል ወደ ሀገሩ ተመለሰ
2026-07-02T16:58+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4501921_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_db681eef64241c196c346ba6812a52aa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia