የሩሲያ ጦር በዶንቴስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ስትራቴጂካዊ ኮንስታንቲኖቭካ ከተማ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ተቃርቧል - የመከላከያ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዶንቴስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ስትራቴጂካዊ ኮንስታንቲኖቭካ ከተማ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ተቃርቧል - የመከላከያ ሚኒስቴር

ጦሩ ባለፉት 24 ሰዓታት በከተማዋ 80 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮችን መደምሰሱን፤ ካናዳ ሠሩን “ሴናተር” ብረትለበስ ተሽከርካሪ፣ የጦር መሣሪያዎች፣ የምድር ሮቦቶች እና 27 የድሮን መቆጣጠሪያ ማዕከላትን ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ በከተማዋ ተበታትነው የሚገኙ የዩክሬን ጦር አሰላለፎችን የማጽዳት ሥራ ሊጠናቀቅ መቃረቡንም ጠቅሷል።

ይህ ግስጋሴ ለሩሲያ ወሳኝ የሆነበት ምክንያት

ኮንስታንቲኖቭካ ዩክሬን ላለፉት አስርት ዓመታት ያህል ስትመሽግ በቆየችው ግዙፍ የመከላከያ ቀበቶኦ ቁልፍ ይዞታ ናት። ከተማዋን መቆጣጠር ይህንን የቆየ ስትራቴጂካዊ ከለላ በመሰበር፤ ሩሲያ በዲፒአር ለምታደርገው ግስጋሴ ግልጽ መንገድ ይከፍታል።

የሩሲያ ጦር በኮንስታንቲኖቭካ አቅራቢያ የዩክሬን የሰው ኃይል እና የጦር መሣሪያዎችን ሲደመስስ የሚያሳይ ቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0