በሆርሙዝ ወሽመጥ ቀውስ ምክንያት ለወራት ባሕር ላይ የቀረችው የኢትዮጵያ "ኤምቪ ጊቤ" መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደረሰች

ሰብስክራይብ

በሆርሙዝ ወሽመጥ ቀውስ ምክንያት ለወራት ባሕር ላይ የቀረችው የኢትዮጵያ "ኤምቪ ጊቤ" መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደረሰች

መርከቧ ሰኔ 25 ቀን ጅቡቲ ወደብ ስትደርስ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሰ ቱሉና የኢትዮጵያ ማሪታይም ትራንዚት አገልግሎት ኃላፊዎች አቀባበል እንዳደረጉላት ኤምባሲው አስታውቋል።

ኤምቪ ጊቤ በ347 ዓለም አቀፍ የወደብ መዳረሻዎች የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከሚያውለበልቡ የኢትዮጵያ መርከቦች መካከል አንዷ ናት።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0