የሩሲያ ጦር ዛሬ ማለዳ በኪየቭ ተቋማት ላይ የሰነዘረው ጥቃት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከተጀመረ ወዲህ እጅግ ከፍተኛው መሆኑን የኪየቭ ከንቲባ ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጦር ዛሬ ማለዳ በኪየቭ ተቋማት ላይ የሰነዘረው ጥቃት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከተጀመረ ወዲህ እጅግ ከፍተኛው መሆኑን የኪየቭ ከንቲባ ገለጹ
የሩሲያ ጦር ዛሬ ማለዳ በኪየቭ ተቋማት ላይ የሰነዘረው ጥቃት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከተጀመረ ወዲህ እጅግ ከፍተኛው መሆኑን የኪየቭ ከንቲባ ገለጹ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.07.2026
ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር ዛሬ ማለዳ በኪየቭ ተቋማት ላይ የሰነዘረው ጥቃት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከተጀመረ ወዲህ እጅግ ከፍተኛው መሆኑን የኪየቭ ከንቲባ ገለጹ

ከጥቃቱ በኋላ የዩክሬን ዋና ከተማ በከፊል እንዲሁም በሌሎች አራት ክልሎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የዩክሬን የመንግሥት የኃይል ማከፋፈያ ኦፕሬተር "ኡክሬነርጎ" አስታውቋል።

የሩሲያ የጦር ኃይሎች ትናንት ሌሊት በኪየቭ የሚገኙ በርካታ የወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ተቋማትን፣ የነዳጅ ዲፖ እንዲሁም የድሮን ማከማቻ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ማዕከላትን እንደደበደቡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቀደም ብሎ አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0