የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "መደመር" መጽሐፍ ወደ ቻይንኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለህትመት ዝግጁ ሆነ

© telegram sputnik_ethiopiaየጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "መደመር" መጽሐፍ ወደ ቻይንኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለህትመት ዝግጁ ሆነ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መደመር መጽሐፍ ወደ ቻይንኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለህትመት ዝግጁ ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.07.2026
ሰብስክራይብ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "መደመር" መጽሐፍ ወደ ቻይንኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለህትመት ዝግጁ ሆነ

የመፅሐፉ መተርጎም በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የባሕል ልውውጥ የሚያሳድግ፣ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን የሚያጠናክር እንዲሁም በጋራ ሃሳቦች እና ራዕዮች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤን የሚፈጥር ነው ሲል በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።

መጽሐፉ ከዚህ ቀደም በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በእንግሊዝኛ፤ በቅርቡ ደግሞ በአረብኛ እና በፓኪስታን የኡርዱ ቋንቋዎች ተተርጉሞ ለንባብ በቅቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0